በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 12, 2026)

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣

የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 .

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት በመንግስት የግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ መሠረት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ብቁ ተጫራቾች እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች በድርጅት ሥም ወይም በግለሰብ ደረጃም መጫረት የሚቻል ሲሆን በድርጅትም ይሁን በግለሰብ ደረጃ መግዛት ይቻላል።

2. ተጫራች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ በመ/ቤታችን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000322276919 የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ወላይታ ሶዶ ከነዳጅ ዲፖ አለፍ ብሎ ጎፋ ማዞሪያ አከባቢ ባለው ቢሮ በመምጣት ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በኤንቨሎፕ በማሸግ ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ከሰኞዓርብ የጨረታ ሳጥኑ ከመታሸጉ በፊት በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

4. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው መሰረት 15ኛው ቀን ከቀኑ 900 ታሽጎ ከቀኑ 920 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

5. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046-551-1292 መደወል ይችላሉ።

6. የንብረቶቹ ዝርዝር መነሻ ዋጋ የተቀመጠ ቢሆንም አሸናፊ መሆን የሚችለው በጥቅል ወይም በድምር ከፍተኛ ዋጋ ባቀረበው ነው።

7. ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለፀበት በኋላ ባሉት 7 የሥራ ትናት ገንዘቡን ከላይ በተገለፀው ሂሳብ ቁጥር ገቢ ማድረግ አለበት።

8. አሸናፊው ገንዘቡን ገቢ ካደረገ በኋላ ባሉት ተከታታይ ሥራ ጥናት ንብረቱን ሙሉ በሙሉ መረከብ አለበት።

9. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለ መረጃ

ስልክ ቁጥር 046 551 1292

..ቁጥር 116

አድራሻ፡ ወላይታ ሶዶ ከነዳጅ ዲፖ አለፍ ብሎ ጎፋ ማዞሪያ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *