Addis Zemen (May 12, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች
- የጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በደባርቅ ከተማ አስ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፣
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ካፍቴሪያ አዳራሽ ተጫራቾች ቢኖሩም ባይኖሩም ይከፈታል።
- ተጫራቾች ስለቦታው ዓይነት ዝርዝር መረጃ ከሚዙት ሰነድ ላይ ባለው መረዳት ይችላሉ
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ካስፈለጋችሁ በስልክ ቁጥራችን 058 117 0033 ወይም 058 117 1186 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ መስሪያ ቤቱ ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ እና የጨረታ ጊዜ ማራዘም ከፈለግ በመ/ቤቱ የውስጥ ሰሌዳ ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት