Addis Zemen (Jun 01, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ንአ/ገጨ-008/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ ሪጅን ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ሎት ቁጥር |
የዕቃው ዓይነት |
የሚገኝበት ቦታ |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታው መዝጊያ ቀን |
የጨረታው መክፈቻ ቀን |
|
ሎት 1 |
ትልቁ ጎማ ባለ ክር 12.00.20 |
|
በቁጥር |
46 |
5736.00 |
ሰኔ 01/2018 ዓ.ም 8፡00 PM |
ሰኔ 01/2018 ዓ.ም 8፡30 PM |
|
ትንሹ ጎማ ባለ ክር 7.50.16 |
በቁጥር |
190 |
|||||
|
ትንሹ ጎማ ባለ ሽቦ 7.50.16 |
በቁጥር |
144 |
|||||
|
ባትሪ70A |
በቁጥር |
10 |
264.00 |
||||
|
ባትሪ60A |
በቁጥር |
5 |
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ገለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EU Account No, 1000254144127) የማይመለስ ለሎት-1 ብር 500 /አምስት መቶ/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት መቱ ሪጀን ቢሮ ሕንፃ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቱ ሪጅን ቢሮ 2ኛ ፎቅ በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 02፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፡ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመገለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰ አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመቱ ሪጅን ህንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮ ይከፈታል፡፡
6. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 047 141 4620 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ(አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ ሪጅን