በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጣውላ ምርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጣውላ ምርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 06, 2026)

የጣውላ ምርት ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር OFWE/XA08/2018

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

1. በአርሲ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፣

2 በጅማ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፣

3. በባሌ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፣

4. በቦረና ጉጂ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያዎች ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፣

5. በፊንፊኔ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ፣

6. በሐረርጌ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ፣

7. በኢሉአባቦራ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፣

8. በወለጋ //ቤት የእንጨት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፣

በመሆኑም፡

  1. የጣውላ የቤትና የቢሮ እቃዎችና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም Tin number ያላቸውና እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል /ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና /ቤት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በሚወጣበት በጂማ //ቤት (ጂማ)በኢሉአባቦራ //ቤት (መቱ) በአርሲ //ቤት (አርሲ ነጌሌ)ፊንፊኔ //ቤት (ፊንፊኔ) በሐረርጌ //ቤት (ጭሮ) በቦረና ጉጂ //ቤት (አዶላ) በባሌ //ቤት (ጎባ) በወለጋ //ቤት (ግምቢ) በመግዛት በጨረታዉ መሣተፍ ይችላሉ።
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታተይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና /ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በቅ//ቤት የምትጫረቱ /ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (cpo) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ www.oromiaforest.etበስልክ ቁጥር 011 124 0249 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *