ጤና ምግብ አምራጭቾች አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ጤና ምግብ አምራጭቾች አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


2merkato.com (Jun 06, 2026)

ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በተከታታይ በተገለጹት መስፈርቶች መሰረት እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

1.ለሽያጭ የቀረቡ ተሽከርካሪዎች

ተ.ቁ

ሰሌዳ ቁጥር

ዓይነት

ሞዴል

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

የስሪት ዘመን

1

3-A28231AA

Hyundai

HD65

1,000,000.00

2015

2

3-A28233AA

Hyundai

HD65

1,100,000.00

2015

3

3-A28234AA

Hyundai

HD65

1,150,000.00

2015

4

3-A36674AA

ISUZU

NPR6SN

1,900,000.00

2016

5

3-A07149AA

TOYOTA

LXH22L-SBMRXW

1,200,000.00

1998

6

3-08827AA

Hyundai

HD72

500,000.00

2014

7

3-80514AA

Hyundai

HD65

200,000.00

2012

8

3-98926AA

Hyundai

HD65

1,000,000.00

2012

9

3-03389AA

ISUZU

ISUZU NPR

1,100,000.00

2001

10

3-87071AA

ISUZU

ISUZU NKR

600,000.00

1996

11

3-A36669AA

ISUZU

NPR6SN

1,300,000.00

2016

12

3-67144AA

Great Wall

CC646KM29

700,000.00

2010

13

2-A45350AA

SUZUKI Mini-van

GA413

700,000.00

2019

14

3-A36670AA

ISUZU

NPR6SN

400,000.00

2015

15

3-25986AA

ISUZU

NPR

700,000.00

2014

16

3-A38315AA

ISUZU

NPR6SN

300,000.00

2016

17

3-A09729AA

MITSUBISHI

K74TGCENXFL6

100,000.00

1998

18

Forklift

CATERPILLAR

V50DSA

120,000.00

1989

2. የጨረታ ሁኔታዎች

  1. ተጫራቾች የማይመለስ 500 ብር CBE (Commercial Bank of Ethiopia) በሒሳብ ቁጥር 1000257416538 (Health care food Manufacturer’s ) በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ገቢ የሆነበትን ደረሰኝ በመያዝ የጨረታው ሰነድ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2. ተሸከርካሪዎቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ድርጅቱ በሚያወጣው መርሐ ግብር መሰረት ተሸ ከርካሪዎቹን መመልከት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ለጨረታ ማስከበሪያ እንደ ተጫራቹ ምርጫ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (unconditional bank guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ (CPO) የጫረታ መነሻ ዋጋ ¼ (ሃያ አምስት በመቶ) ማስያዝ አለባቸው።
  4. የጨረታው አሸናፊ ከተሸከርካሪዎች ጋር የተያያዙ ማንኛውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ የሚታሰብ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ካለ፣ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ ወጪዎች፣እና ሌሎች በሕግ የተወሰኑ ወጭዎች የጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡
  5. ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታ አሸናፊ ከተወቀ ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ ከፍሎ ተሸከርካሪውን የመረከብ ግዴታ አለበት። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ተሸከርካሪውን የማይረከብ ተጫራች የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  7. በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ግምገማ ውጤት ከተገለጸ በኋላ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ይመለስላቸዋል።
  8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

3. አድራሻ

ድርጅት፡ ጤና ምግብ አምራጭቾች አክሲዮን ማህበር

አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ፣ ኖህ ፕላዛ ህንጻ (ከአለም ሲኒማ አጠገብ)፣ 12ኛ ፎቅ ስልክ፡ 0932597001

ኢሜይል፡ reception@samanu.com

ማሳሰቢያ: ተሽከርካሪዎቹ በአሁኑ ያሉበት ሁኔታ (“As Is Where Is”) ይሸጣሉ።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *