Reporter (Jun 28, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ |
የይዞታው ስፋት
|
የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልገሎት |
|||||
|
1 |
አቶ አቤል ጸጋዬ |
ወይ አበራሽ ወልደ–አማኑኤል |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07 |
AA000060707128
|
156.00
|
የመኖሪያ ቤት
|
10,362,717.84
|
21/11/2018 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
2 |
ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
ወይ ገነት ጋቢ
|
በኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ ከተማ
|
OR001154502005
|
199.85
|
የመኖሪያ ቤት |
3,736,642.64
|
21/11/2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
3 |
ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
አቶ ቃሶ በከሮ
|
በኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ ከተማ
|
OR001154604028
|
140.11
|
የመኖሪያ ቤት |
2,680,394.79 |
21/11/2018 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
4 |
ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
ወይ ዘርፌ ሞገስ
|
በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 |
YK10217245122232637 |
122.23
|
የመኖሪያ ቤት |
14,507,423.45 |
21/11/2018 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
|
5 |
ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
አቶ አሊ በከሮ
|
በኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ ከተማ |
OR001154912011
|
141.18
|
የመኖሪያ ቤት |
2,387,249.34
|
21/11/2018 ዓ.ም 9:00-10:00 ከሰዓት |
|
6 |
ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
አቶ ገቢ ፈይሶ መኮ
|
በኦሮሚያ ክልል፣ አሰላ ከተማ፣ ቀበሌ 08 |
179/21/83
|
282.83
|
የመኖሪያ ቤት |
2,100,725.59 |
22/11/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
7 |
አቶ ከድር ሃሰን ሁሴን |
ደብሊው ቲኤም የጫማና የፕላስቲክ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማ
|
በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር፣ ቡራዩ ክ/ ከተማ ታጠቅ ኢንደስትሪ ዞን |
OR00011306706011
|
12328.99
|
የኢንደስትሪ ይዞታ
|
76,683,939.60
|
22/11/2018 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
8 |
አቶ ሙሉቀን ደስታዉ አስናቀዉ |
አቶ ቢኒያም ተስፋኪሮስ ህሉፍ |
በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 |
AK108110525150958
|
150
|
የመኖሪያ ህንጻ
|
23,514,199.92
|
22/11/2018 ዓ.ም. 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
9 |
አቶ ሰይፈ ገ/ማሪያም ቱራ |
አቶ ሰይፈ ገ/ማሪያም ቱራ |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 14 |
LMK120170833508413929
|
500.33
|
የመኖሪያ ህንጻ
|
34,501,891.91
|
22/11/2018 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት
|
|
10 |
እነ ቤተልሄም እና በረከት ሳሙና ማምረት ህብረት ሽርክና ማህበር |
አቶ ደሳለኝ ኃ/ማርያም
|
በአማራ ክልል፣ ደሴ ከተማ፣ ቀበሌ 10
|
AM0030217/4004
|
1,984
|
የፋብሪካ ህንጻ
|
42,981,401.39
|
22/11/2018 ዓ.ም. 9:00-10:00 ከሰዓት
|
|
11 |
አቶ እሸቴ በቀለ ማሞ |
ተበዳሪው |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 03፣ አያት 1 ሳይት 1 |
ለ/ኩ-/20/3/19/162253/00
|
85.95
|
ኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት
|
5,143,792.84
|
23/11/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
12 |
አቶ ካሳ ተበጀ |
ተበዳሪው |
በኦሮሚያ ዱከም ከተማ አጋጊ ወረዳ |
OR003010310003
|
3122.19
|
የንግድ ህንፃ
|
11,972,309.99
|
23/11/2018 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
13 |
አቶ ናስር ከሊል መሀመድ |
ተበዳሪው
|
ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ወረዳ 03 |
3347/2016 እና 2077/2000
|
4,600
|
66%ግንባታዉ የተጠናቀቀ ለመጋዘን አግልግሎት የሚውል ይዞታ |
33,450,031.97
|
23/11/2018 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
14 |
አቶ ማሙሽ ተስፋዬ ዱብሬ |
ወይ.እታገኝ ይስማ ተክለወልድ |
ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቅምብቢት ወረዳ ሸኖ ከተማ ቀበሌ 01 |
138/10
|
400
|
መኖሪያ ቤት
|
2,255,821.84
|
23/11/2018 ዓ.ም. 8፡00-9፡00 ከሰዓት
|
|
15 |
አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ |
በአለቃ ማሞ ፈይሳ |
በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 |
የካ/239500/12
|
346.21
|
መኖሪያ ቤት
|
9,488,058.72
|
23/11/2018 ዓ.ም 9:00-10:00 ከሰዓት
|
|
16 |
አቶ ኃይለማሪያም ክንዴ |
ተበዳሪው
|
በደብረ ማርቆስ ከተማ ተድላ ጓሉ ክ/ከተማ ቀበሌ 12 |
K/2004
|
200.00
|
የመኖሪያ ቤት
|
2,389,326.28
|
21/11/2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
17 |
አቶ አያናው የኔሰው
|
አርኪ ምግብ ዘይት ማምረት ኃ/የተ/የግ/ማ |
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጎንደር ከተማ፣ ቀበሌ 20 |
ኢፖልኮ/ጎን/239/17
|
5,000
|
ለኢንደስትሪ አገልግሎት
|
32,718,296.60
|
21/11/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
18 |
አቶ አያናው የኔሰው |
ተበዳሪው
|
ጎንደር ከተማ፣ ቀበሌ 20፣ አዘዞ አየር ማረፊያ አከባቢ |
0153/2006
|
300 |
የመኖሪያ ሕንጻ
|
6,073,667.16
|
21/11/2018 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
19 |
አቶ አህመድ አብዱልቃድር |
ተበዳሪው
|
በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን ሊሙ ገነት ወረዳ 02 ቀበሌ |
ቦ805/ፕ805/2011 |
500 |
ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት
|
544,428.90
|
21/11/2018 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
20 |
አቶ አህመድ አብዱልቃድር |
ተበዳሪው |
በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን ሊሙ ገነት ወረዳ 02 ቀበሌ |
ቦ1084/ፕ1084/2013 |
1500 |
ለመጋዘን የሚውል ቆርቆሮ በቆርቆሮ የተሰራ ግንባታ |
185,849.78
|
21/11/2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
21 |
አቶ ተስፋዬ ስብሐቱ ገብረእየሱስ |
ተበዳሪው
|
መቀሌ ከተማ፣ ዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ |
9304/04/5441
|
140 |
ለ99 ዓመት በሊዝ የተያዘ መኖሪያ ቤት |
4,094,133.45 |
21/11/2018 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
- ከተራ ቁጥር 1-15 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 በተራ ቁጥር 16 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ፣ በተራ ቁጥር 17-18 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ፣ በተራ ቁጥር 19-20 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሊሙ ገነት ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 21 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐሌ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው።
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
- ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።