በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Jul 10, 2026)

ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሾች እነ / ፋና ጋብሶ 245 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ የኳድራንት አፓረል ግሩፕ /የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረቶች የሆኑት የኢ... ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ //ቤት ገምቶ በላከዉ ግምት መሰረት በመነሻ ዋጋ 38,336,889.13 ብር (ሰላሳ ስምንት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ ብር 13/100 ሳንቲም) በማድረግ /ቤቱ በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ የወሰነ ስለሆነ ጨረታዉን መጫረት የሚፈልጉ ተጫራጮች ከዚህ ያለዉን ዝርዝር መረጃ በመመልከት መጫረት እንዲችሉ በጋዜጣችሁ ታትሞ እንዲወጣ ፍቤቱ አዟል።

በመሆኑም፡

  • በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ለጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን 1/4 በሞዴል 85 በሀዋሳ ከተማ የመጀ/ደረጃ /ቤት ግዥ እና ፋይናንስ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ማስታወቂያው ከቀን 19/10/2018 . ጀምሮ እስከ 03/11/2018 . ድረስ በአየር ላይ ውሎ ጨረታው በቀን 06/11/2018 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ጀምሮ እስከ 500 ሰዓት ድረስ ይካሔዳል።
  • ዋና ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ጨረታውን መጫረት ትችላላችሁ።
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ያሸነፈበትን ሙሉ የጨረታ ዋጋ 15 ቀን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ገቢ ካላደረገ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣ ይታዘዛል።
  • በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ እንዲደረግ ይታዘዛል።
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ሙሉ የጨረታ ዋጋ አጠቃሎ ከከፈለበት ጊዜ ጀምሮ በ1 ወር ጊዜ ውስጥ በጨረታ ያሸነፈበትን ዕቃዎች እንዲረከብ ይታዘዛል።
  • ጨረታው የሚከናወነው በሀዋሳ ኢንዱስትሪያ ፓርክ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው።

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *