Reporter (Jul 19, 2026)
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ
የድራፍት ማሽን በርሜል መጋዘን ሼድ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ HBSCKEGSHADE/01/0001/26
የድራፍት ማሽን በርሜል መጋዘን ሼድ ጨረታ ማስታወቂያ
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክሲዩን ማህበር ከታች የተገለፀዉን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ፍላጎትና አቅምያላችሁ ተጫራቾች አዲስ አበባ ካርጎ ፊት ለፊት ከአዲስ ልብ ህክምና ጎን በሚገኘዉ የሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አማ ዋና መ/ቤት ከሃምሌ 13 እስከ ሃምሌ 20 ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ዉስጥ እንድታስገቡ እንገልፃለን።
|
Lot No. |
Asset Description |
Plate Number |
Model
|
Year of Manufacture |
Reserve Price (ETB) |
|
1 |
Volvo Power Truck |
3-ET-83172 |
FH-400 |
2016 |
10,000,000 |
|
2 |
Trailer (MARU) |
ET 01-23438 |
MMI |
2016 |
4,000,000 |
|
Total Lot Value |
Volvo Power & Trailer |
|
|
|
14,000,000 |
ድርጅቱ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።