Reporter (Jul 19, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ.
|
የተበዳሪው ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
የንብረት አስያዥ ስም |
የቦታ አገልግሎት
|
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰዓት |
||
|
ከተማ
|
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ/ ወረዳ |
||||||||||
|
1 |
ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ ማህበር
|
ሃያ ሁለት
|
ተበዳሪው
|
ለቢዝነስ አገልግሎት የሚውል (G+4) ህንጻ ፣ (G+1) ስቶር እና የቡና መቀነባበርያ ማሽነሪ |
አ.አ
|
ለሚኩራ |
100 |
ቦሌ10/13/5/10/18417/283 81/107883/03 እና ቦሌ10- 1/24/8/4/8587/9493/04
|
1200+1421
|
185,389,326 |
14/12/18
|
4:00-5:00
|
|
2 |
አራርሳ ጀነራል ትሬዲንግ ኃላ.የተ. የግ.ማህበር |
ለገጣፎ
|
አቢ ከተማ
|
ለንግድ
|
ሸገር
|
ሱሉልታ
|
|
OR00001025308002
|
2095
|
8,571,000 |
14/12/18 |
5:00-6:00
|
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰውን ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል። ከተራ ቁጥር 2 የተዘረዘረዘረውን ንብረት ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
6. ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
7. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጹትን ንብረቶች በሚመለከት ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ እና ፕሮሲጀር መሰረት ለጨረታው አሸናፊ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
8. ለተጨማሪ መረጃ።-ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ 011-662-4668፣ ለገጣፎ ቅርንጫፍ 011-637-5076 ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557-0075 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
9. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዋሽ ባንክ