ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Jul 21, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው የተሽከርካሪ ዝርዝር መግለጫ

የተሰራበት ዘመን

 

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

 

ቀን

ሰዓት

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

ታርጋ ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

 

ሞተር ቁጥር

 

 

1

ወ/ሮ ኤልሳቤት እዮብ

ወ/ሮ ኤልሳቤት እዮብ

ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ

 

ባጃጅ

 

ኦ/ሮ_01- 29628

MD2A25BZ7EWH99509

 

AZZWEH05264

 

2014

 

48513.98 (አርባ ስምንት ሺህ አምስት መቶ አስራ ሶስት 98/100

ሀምሌ 30/2018

 

4:00-6:00

 

 

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቢዥን ፈንድ ማደክር ፋይናንስ ዋና መ/ቤት

1. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን፤ ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

2- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

3- መኪናው ያለበትን ሁኔታ ለማየት ቢሾፍቱ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4 በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0911352333/0910461712 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *