እሸት ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 11 (አሥራ አንድ) ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

እሸት ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 11 (አሥራ አንድ) ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jul 26, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

እሸት ማይክሮፋይናንስ ተቋም . 11 (አሥራ አንድ) ሞተርሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

በዚህ መሠረት፡በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት፡

1. ሞተርሳ ይክሎች በሚገኘው ዋና /ቤት ጀርመን አደባባይ መካነእየሱስ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ በሚገኘው ሕንፃ ሥር በመገኝት 20/11/2018 . ጀምሮ እእስከ 4/12/2018 . ድረስ ማየት ይችላሉ::

2. ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ በተራ ቁጥር አንድ ከተጠቀሰው ዋና /ቤት ሒሳብ ክፍል የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ብር) በመክፈል 20/11/2018 . ጀምሮ መውሰድ ይችላሉ::

3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ መነሻ ዋጋ 25% (ፐርሰንት) የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መከኒሣ ቅርንጫፍ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡

4. ጨረታው 4/12/2018 . ከጥዋቱ 400 ተዘግቶ በዛው ዕለት 430 ጀምሮ የሚከፈት ሲሆን የጨረታው ሰነድ ተጫራጮች ወይም የሰነድ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋና መሥሪያ ቤት አዳራሽ ቢሮ ይከፈታል፡

5. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-869 9604 በመደውል ወይም ከላይ በተገለፀው አድራሻ በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል::

6. የጨረታ አሸናፊው የሆነ ግለሰብ ወይም ድርጅት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፐኦ ታሳቢ ተደርጎ ቀሪውን ገንዘብ 5 ቀናት ወስጥ ገቢ የማድረግ ግዴታ አለበት::

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *