Addis Zemen (Aug 27, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ ቤታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የጽሕፈት መሣሪያዎች
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- የመኪና እና የሞተር ጎማና የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች
- የፈርኒቸር ዕቃዎች
- የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ
- የተለያዩ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክል
- የግንባታ ዕቃዎች
- የምግብ አቅርቦት
- በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል እና የቫት /VAT/ ተመዝጋቢየ 2019 ዓ.ም መሆን አለበት።
- በንግድ ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዘር የተመዘገበ።
- ለጨረታ ማስከበሪያ 40,000.00/አርባ ሺህ/ ብር በሲፒኦ / cpo/ ለእያንዳንዱ ዶክመንት ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንከ በተመሰከረ ሲፒኦ /cpo/ ማስያዝ አለበት።
- ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ቀርቦ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነና ዕቃዎቹን በራሱ ሙሉ ወጪ በታዘዘ በ 21 ቀን ውስጥ እስከ ጽ/ቤቱ ለማቅረብና ቆጥሮ ማስረከብ አለበት።
- ተጫራቹ የዕቃውን ሞዴል ባልተገለጸበት ቦታ በጨረታው ዝርዝር ላይ አብራርቶ መግለጽ አለበት።
- ተጫራቹ የተፈለገውን ዕቃ ጥራትና ብዛት አሟልተው የማቅረብ ግዴታ አለበት።
- በፈርኒቸር ዕቃዎች ላይ የምትወዳደሩ ድርጅቶች የፈርኒቸሮችን ዲዛይን ከዋጋው ጋር ማቅረብ እና ካሸነፈ ገጥሞ ማስረከብ የሚችል መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቹ ለሚያቀርባቸው የደንብ ልብሶች፡– የላፕቶፕ ቦርሳዎች ለመ/ቤቱ አስፈላጊ ለሆኑ ዕቃዎች ሳምፕል /ናሙና⁄ ማቅረብ አለበት። ተጫራቹ የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
- በ ጨረታውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 21/12/ 2018 – 6/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ21ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 7/1/2019 ረቡዕ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጠናቆ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገንዘብ ጽቤት ከግዥ ክፍል 13 ቁጥር በመቅረብ የዕቃዎቹን ዝርዝር እና ለዚሁ የተዘጋጀውን የተጫራቾን መመሪያ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 500 (አምሰት መቶ ብር) ከኢሉባቦር ዞን ገንዘብ አልጌ ሣቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዢ ክፍል 13 ቁጥር በመባዛት የሚጫረቱበትን መወዳደሪያ የአንዱን ዋጋ በመሙላት ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
- በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ክልክል ነው።
- የሚወዳደሩበትን ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው እና የሚነበብ መሆን አለበት።
- ተወዳዳሪዎች ዋጋን የሚገልጽ ሰነድ አርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ ፍቃድንና የተለያዩ ተፈላጊ ሰነዶችን የሚገልጽ
- ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም ሲፒኦ/ CPO/ ለየብቻ በፖስታዎች በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
- መ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታው ሣጥን በግዥ ክፍል ቁጥር 13 ውስጥ ክፍት መሆኑን አዉቃችሁ እስከ 22ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ፖስታዎችን በፈላጋችሁት በመንግሥት የሥራ ሰዓት ማስገባት ትችላላችሁ።
- መብቱ የተጠበቀ ነው
- ተጫራቾች በኦሪጂናል ፋንታ ኮፒ አድርገዉ የተለያዩ የዕቃ ዓይነቶች መወዳደር ይችላሉ፤ (ለምሣሌ computer Lap Top HP Note Book lenevo )፣ ቀለሞችን፣ ጎማዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን የመሳሰሉትን በተለያዩ ገጽ ፎቶ ኮፒ በመሙላት መወዳደር ትችላላችሁ፤
- WAT 7.5 % እና Tፐ 3% ከሚለው ዕቃ የሚቆረጥ ይሆናል
- ተጫራቾች የደንብ ልብስ ጨርቅ ናሙና ከፖስታው ጋር አሽጎ ማቅረብ አለበት።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 13 35 70 97 ወይንም 09 17 27 37 02
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት