የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት የእንጨት መሰንጠቂያ እና መሥሪያዎች ከጀነሬተር ጋር በድርድር ሸያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት የእንጨት መሰንጠቂያ እና መሥሪያዎች ከጀነሬተር ጋር በድርድር ሸያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 28, 2026)

አራተኛ ደረጃ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት አከራይቶት የነበረውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን የእንጨት መሰንጠቂያ እና መሥሪያዎች ከጀነሬተር ጋር በድርድር ሸያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪው የመያዣ ሰው ስም

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የሚሸጠው ንብረት አይነት

የጨረታ ሸያጭ መነሻ ዋጋ(ብር)

ጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

ፈለገሰላም የእንጨት እና ብረታብረት ሥራ ኢንተርፕራይዝ

 

ጅማ ከተማ

Combined Woodworking Machine

1,950,248.00

መስከረም 19 ቀን 209 . ከረፋዱ 4:00  እስከ 6:00

Woodworking Versatile Machine

Universal Circular Sawing Machine

Horizontal Band Saw Machine

Wood Lathe Machine

Jigsaw

Planer

Air Compressor

Generator

ማሳሰቢያ

  1. ከላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች መግዛት የሚፈልግ ተጫራች ( የድርድር ጨረታው) ተሳታፊ የድርድር ሽያጭ መነሻ ዋጋን 1/4 (25) በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ .. በማቅረብ በድርድር ሽያጩ ላይ መሳተፍ ይቻላል።
  2. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ማመልከቻቸው ላይ ለንብረቱ የሚያቀረቡትን ዋጋ እና ለንብረቱ የሚከፍሉትን የቅድሚያ ክፍያ መጠን በግልፅ በመፃፍ መስከረም 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 1000 (ሰዓት) በፊት በቦንጋ ዲስትሪክት /ቤት ለዚሁ አላማ በተዘጋጀ የድርድር ሽያጭ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. የድርድር ሽያጩ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በቦንጋ ዲስትሪክት /ቤት ዉስጥ ሲከፈት ተደራዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው በመገኘት ሂደቱን መከታተል ይችላሉ።
  4. አሸናፊ የሆነው ተጫራች(ተደራዳሪ) ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ የድርድር ሽያጩ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሜ ለድርድር ሽያጭ ሲቀርብ በሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
  5. አሸናፊው ተጫራች(ተደራዳሪ) ያስያዘው ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸነፉት ያስያዙት ገንዘብ ይመለሳል።
  6. ባንኩ ለድርድር ሽያጭ የቀረበውን የመያዣ ንብረት የሚሸጠው ከተቻለ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ወይም አሸናፊው በባንኩ ሊዝ ፋይናንሲንግ ፖሊስ እና ፕሮሲጀር መሠረት አስፈላጊውን መስፈርት ካሟላ በከፊል ብድር (በኪራይ) ለመግዛት መጠየቅ ይችላል።
  7. የድርድር ሽያጭ አሸናፊ የንብረቱን ሽያጭ ዋጋ ላይ 15% .. (VAT) ጨምሮ የመክፈል ግዴታ አለበት እንዲሁም ከቀረጥ ነፃ መብት የመጠቀም ማስረጃ ማቅረብ ወይም በመንግስት የሚጠየቁ ማንኛውሰንም ቀረጥ መክፈልና ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  8. ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 047-331-2311 ወይም 047-33-1992 ደውሎ ማግኘት ይቻላል። ንብረቶቹን መጐብኘት የሚፈልጉ ካሉ ከቦንጋ ዲስትሪክት ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መመልከት ይቻላል።
  9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ የድርድር ሽያጩን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *