Reporter (Sep 02, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታዉ ቀን እና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||
|
ከተማ፣ ክ/ከ/ ወረዳ/ቀበሌ |
የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
||||||||
|
1 |
ዥማር ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው |
የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ህንጻ ከነ ማሽኖች ፤ |
ሆራ |
ኦሮሚያ ክልል፣ሰሜን ሽዋ ዞን፣ ሰንዳፋ በኬ ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
315/1209/ 2000 |
5,000 ካ.ሜ |
69,379,930.74 |
መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም . ከ3፡00-4፡00 ሰዓት |
ለአራተኛ ጊዜ |
|
2 |
ዋርካ ትሬዲንግ ሃዉስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
የኢንዱስትሪ ህንጻ (B+G+5) |
ወዴሳ |
ሸገር ከተማ፣ ገላን ክ/ከተማ፣ሲዳ አዋሽ ወረዳ |
B/M/G/K /L/I/163/2002 |
16,166 ካ.ሜ |
604,056,780.70 |
መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከ4፡15-5፡15 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
አቶ አብዳላ ሹኩሬ ራህመቶ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ቡታጅራ |
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስ/ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ አርሼ ቀበሌ |
SN0130 30403020 |
252.52 ካ.ሜ |
4,605,974.19 |
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00 ሰዓት |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የተሽከርካሪው አይነት፣የሚገኝበት አድራሻ፣የሰሌዳ ቁጥር እና የሻንሲ ቁጥር |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀን እና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
|||||
|
የመኪናው አይነት |
የሚገኝበት አድራሻ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሰራበት ዘመን |
ሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
||||||
|
4 |
ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው |
ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ደብል ጋቢና ፒካፕ (ቀረጥ ያልተከፈለበት) |
ሰንጋ ተራ አከባቢ የሚገኘው የባንኩ ቅጥር ግቢ ውስጥ |
አአ-03-B23429 |
2020 |
JTEBB710 0B012958 |
1HZ- 0947459 |
11,500,000 |
መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ሰዓት |
ለአራተኛ ጊዜ |
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
2. በተራ ቁጥር 1፤2 እና 4 ላይ የተጠቀሱ ንብረቶች በጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ ኦሜዳድ ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ፣እንዲሁም በተራ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሰው ንብረት በኦሮሚያ ባንክ ቡታጅራ ቅርንጫፍ ውስጥ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ቀረጥና ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
7. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።
8. በተራ ቁጥር 4 ላይ የተጠቀሰው ተሽከርካሪ ከቀረጥና ታክስ ነፃ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ሲሆን እስከ ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚፈለግበት ቀረጥና ታክስ ብር 4,732,379.13 ሲሆን የተሽከርካሪው የጨረታ መነሻ ዋጋ ያልተከፈለ ቀረጥና ታክስን አይጨምርም።
9. ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተራ ቁ. 1 በ0116/619801 ኦሮሚያ ባንክ ሆራ ቅርንጫፍ ፣ ለተ.ቁ 2 በ 011-111-8105 ኦሮሚያ ባንክ ወዴሳ ቅርንጫፍ ፤ ለተራ.ቁ 3 በ046-1151157/83 ኦሮሚያ ባንክ ቡታጅራ ቅርንጫፍ እንዲሁም ለተ.ቁ 4 በ011-659-1421/08-82 ኦሮሚያ ባንክ ለም ሆቴል ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
11. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ