ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም በገዳሙ ውስጥ እየተሰሩ ላሉ ግንባታዎች የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም በገዳሙ ውስጥ እየተሰሩ ላሉ ግንባታዎች የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 08, 2026)

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም በገዳሙ ውስጥ እየተሰሩ ላሉ ግንባታዎች የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የዕቃዎች ዝርዝር፦

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

ሞዴል

ብዛት

1

H-Frame machine

50 mm width, 2 MM thickness

100 Box

2

X bracing -diagonal machine

22 mm Width 1.5 mm thickness

100 Box

3

Top Jack 1000mm machine

38 diameter, 4 MM thickness

400 PCS

4

Concrete mixer machine, JZC-750 electrical Concrete mixer, 4.5 kw self-loading motor, 5.5 mixer motor self-filler water pump

JZC-750

 

1

5

Concrete mixer machine, Engine Air-cooled diesel engine 178 FS, Power hp (KW) 6HP, Drum speed (rpm) 25-30, Charging capacity (L) 350, Discharge capacity(L) 280.  Productivity (m3/hr) 4-5, Operation mass (kg) 350, Weight(kg) 330kg

CM350

1

6

Construction lift machine Motor power 7.5KW, Carrying capacity 0.6 TON, Angle irons 1/6TON, 3M 60*60*5MM 1.78M 40*40*3MM, 1.2M 40*40*3MM, Cable thickness

189 m

 

1

7

Electrical exterior winch galvanized machine, rated load, Lifting Speed 9.3=0.5M/MN, Bracking Distance 100MM, Rated lifting force 6.3KN, Wire rope diameter 8.3MM, Wire rope length 100M*4, motor 1.5KW*2, Basket length 1.5M/SET, Basket length 2M/SET, Basket length 2.5M/SET 630KG

100 m

 

1

8

Tie-Rod Ø14*1000mm

 

1,200

9

Butterfly machine

 

2,400

10

Wingnut machine

 

2,400

ልዩ ልዩ የፌ75 (Rebar Grade 75) የሃገርውስጥ ብረቶች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሰረት፡

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

ብዛት በቤርጋ

ኪሎ ግራም በቤርጋ

ጠቅላላ ኪግ

1

ፌሮ ባለ 8 ግሬድ 75

433

4.74

2,052.42

2

ፌሮ ባለ 10 ግሬድ 75

3,400

7.40

5,160

3

ፌሮ ባለ 12 ግሬድ 75

3,800

10.66

40,508

4

ፌሮ ባለ 14 ግሬድ 75

3,400

14.42

49,028

5

ፌሮ ባለ 20 ግሬድ 75

2,000

29.64

59,280

የእቃዎች ዝርዝር፦

NO

ITEM/MATERIAL

QUANTITY

COLOR

1

WIRE 2.5 BMET

105 rolls

RED

2

WIRE 2.5 BMET

110 rolls

BLACK

3

WIRE 2.5 BMET

110 rolls

BLUE

4

WIRE 2.5 BMET

60 rolls

YELLOW/G

5

WIRE 2.5 BMET

115 rolls

YELLOW

6

WIRE 1.5 BMET

100 rolls

 

7

CABLE 3*4

1500 Meter

 

8

CABLE 5*6 EROU

300 Meter

 

9

CABLE 5*10 EROU

700 Meter

 

10

CABLE 5*4 EROU

300 Meter

 

11

CABLE 5*16

100 Meter

 

12

DATA CABLE BMET

15 Meter

 

13

DISH CABLE

50 rolls

 

14

CONDICT*19 TANA RIGED

2500 PCS

 

15

SCATOLA *85 ROMEL

1000 PCS

 

16

BORD METAL*24 T -BOX

36 Meter

 

17

BORD METAL MAIN*36

2 Meter

 

18

SCATOLA 6*10 ROMEL

1200 PCS

 

19

SCATOLA 6*12 ROMEL

  200 PCS

 

20

J BOX 15*20

50 PCS

 

21

J BOX 10*15

250 PCS

 

22

J BOX 15*30

50 PCS

 

23

NASTRO

500 PCS

 

24

CONNECOR*9/CTN/

50 PCS

 

25

CONNECOR*7/CTN/

50 PCS

 

26

CONDICT *16 inplast fleaxable

2800 PCS

 

27

GURORO CONDICT*16

28 rolls

 

28

GURORO CONDICT*19

56 rolls

 

29

GURORO CONDICT*25

56 rolls

 

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. የጨረታ ሰነዱን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የቴክኒክና የፋይናንስ ሰነዶቻቸውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ጨረታው 7ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ገዳሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃና የጨረታ ሰነድ ለማግኘት አድራሻ፦

ቦታ፦ መገናኛ ሾላ፣ የካ ፖሊስ መመሪያ ፊት ለፊት፣ እልፍ ፀጋ ህንፃ 4 ፎቅ የስልክ ቁጥር፦ 0938644444

ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም