የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 07, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ /ከተማ ትምህርት /ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ /ቤት 2019 . በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከድጎማ በጀት እንዲሁም ከውስጥ ገቢ በመንግሥት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ሕጋዊ ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ /ቤት ፋይናንስ ቢሮ መግዛት ትችላላችሁ።

.

የዕቃው አይነት

ኮድ

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

1

የደንብ ልብስ

6211

1

5,500.00

2

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

6212

2

4,000.00

3

ሕትመት

6213

3

1,500.00

4

የሕክምና ዕቃ

6214

4

325.00

5

አላቂ የትምህርት ዕቃዎች

6215

5

2,000.00

6

አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

6218

6

6,500.00

7

ልዩ ልዩ

9219

7

750.00

8

የሠራተኛ መስተንግዶ

6233

8

7,568.00

9

የፕላንት የጥገና ማሽነሪ

6243

9

1,000.00

10

ጥገና እና አገልግሎት

6244

10

9,750.00

11

የጉልበት እና የጭነት

6255

11

1,000.00

12

ቋሚ እቃ

9313

12

5,000.00

1.የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል እና የዘመኑ ግብር የከፈለ፡፡

2.በዘርፉ የተሰማሩበት ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

4.የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

5.ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ጨምሮ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ ማስፈር እና መጨረሻ ቦታ ላይ ፊርማ እና ማህተም በመምታት 1 ኦርጅናል እና 1 ኮፒ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በማስያዝ እና የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል ፡፡

7.አሸናፊው ድርጅት የትራንስፖርት ወጭ በራሳቸው እስከ /ቤቱ ንብረት ክፍስ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8.ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9.ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት 10ኛው ቀን 1030 ሰዓት ተዘግቶ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል

10.እያንዳንዱ ተጫራች የዕቃዎችን ናሙና /ሳምፕል/ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡

11.የውል ማስከበሪያም ሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እየገለፅን በባንክ የተረጋጋጠ ሲፒኦ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

12.ትምህርት ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ የእቃውን መጠን ከውል በፊት 20% መጨመር እና 20% የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13.ተጫራቾች በጥቃቅን እና አነስተኛ የምትወዳደሩ አምራቾች (ተጨማሪ እሴት) ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡ በዚሁ መሰረት ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው መሆኑን እየገለፅን ካደራጃቸው ተቋም ይህን የሚገልፅ የድጋፍ ደብዳቤ እንድታቀርቡ እንጠይቃለን፡፡

አድራሻ፡አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አንበሳ ጋራዥ በስተጀርባ ወይም ከዊንጌት ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ ከፍ ብሎ የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ /ቤት

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 251112305623 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር /ቢሮ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ /ቤት፡፡

14.ትምህርት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የምዕራፍ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ /ቤት