የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 20, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንስ/ግጨ-06/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የዕቃው ዓይነት

የሚገኝበት

ቦታ

መለኪያ

ብዛት

 

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታው መዝጊያ ቀን

 

የጨረታው መክፈቻ ቀን

1

የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

ጎፋ ዕቃ ግምጃ ቤት

 

በቁጥር

 

608

 

25,000

 

መስከረም 27 ቀን 2019 . ከቀኑ 800

መስከረም 27 ቀን 2019 . ከቀኑ 8፡30

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Minor Account No, l000068699332) የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ስዓት ሜክሲኮ አዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ናይል ኢንሹራንስ ከኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 600 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 700 ሰዓት እስከ 1000 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ መሆን

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሜክሲኮ አዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ናይል ኢንሹራንስ ከኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር በሚገኘው ቢሮ ይከፈታል።

7. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-1-98-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *