Reporter (Sep 23, 2026)
ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅት እና እህት ኩባንያዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ የሚፈልጉ በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለስቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
|
ተ.ቁ |
የተሸከርካሪ አይነቶች |
የመጫን አቅም |
የሰሌዳ ቁጥር |
ሞዴል/ስሪት |
የሻንሲ ቁጥር |
|
1 |
Jeely |
4 ሰው |
ኮድ-3-A33601 |
2016 |
LB37724S1GX022968 |
|
2 |
Lifan |
4 ሰው |
ኮድ-3-A19958 |
2015 |
LLV2A3A24F0280330 |
|
3 |
Corolla |
4 ሰው |
ኮድ-3-A95733 |
2005 |
JTDBW23E850087955 |
|
4 |
Jeely |
4 ሰው |
ኮድ-3-A19952 |
2014 |
LLV2A2A15F0280872 |
|
5 |
Lifan |
4 ሰው |
ኮድ-3-A19957 |
2015 |
LLV2A2A15F0280872 |
|
6 |
Corolla |
4 ሰው |
ኮድ-3-A95935 |
2007 |
JTDBW22E573130408 |
|
7 |
Corolla |
4 ሰው |
ኮድ-3-A88785 |
2006 |
JTDBW23E363095669 |
|
8 |
Hyonda van |
1 ሰው +ደረቅ ጭነት ፓኔል ቫን 10 ኩንታል |
ኮድ-3-3-A25549 |
2007 |
KMFWVH7HP7U831077 |
|
9 |
vitiz |
4 ሰው |
ኮድ-3-65453 |
2001 |
SCP10-0159320 |
|
10 |
Yaris |
4 ሰው |
ኮድ-3-A61781 |
2008 |
KFP92-1017875 |
|
11 |
jilly |
4 ሰው |
ኮድ-3-A57312 |
2017 |
LB37724S54X689026 |
የተጫራቾች መመሪያ
- ተጫራቾች እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. እሰከ ጠዋት 4፡00 ስዓት ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊት ማስልጠኛ ጎን ዴልታ ኮንፕሌክስ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-03 በመምጣት የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታውን ሰነድ የገዙ ተጫራቾች እሰከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ መኪኖቹ በሚገኙበት ቦታ በመምጣት መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ዕቃውን ለመግዛት የገለፁት ጠቅላላ ዋጋ 3% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ/ሲ ፒ ኦ/ ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም በማሰራት እና የሚገዙበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን/ክፍል ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። በሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ለውድድር አይቀረብም።
- ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. እሰከ ጠዋት 4፡00 ስዓት ድርስ ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 4፡30 ስዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል። ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ግዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
- ድርጅቱ የጨረታውን አሸናፊን ጨረታው በተከፈተ በሦስት የሥራ ቀናት ውስጥ በመለየት ያሳውቃል።
- በጨረታው ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ በዚሁ ዕለት ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለጸበት እለት አንስቶ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ሙሉ ክፍያ ከፍሎ ዕቃውን መረከብ የሚኖርበት ሲሆን ካልተረከቡ ግን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
- ተሸከርካሪውን በተመለከተ የስም ዝውውር እና ሁሉንም እቃዎቹን ከማጓጓዝ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን አሸናፊው ይሸፍናል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ /መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ማስልጠኛ ጎን ዴልታ ኮፕሌክስ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-03
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 09 29 91 79 37