ወንጪ ቱር ኤንድ ትራቭል ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት የሚውሉ አዲስ እና ያገለገሉ ደረጃቸው በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙትን ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ የፒዛ መጋገሪያ ማሽን፣ ግሪል፣ ሲሊንደሮች፣ የመሳሰሉትን የተለያዩ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በየሎቱ የተገለፁትን በጅምላ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ወንጪ ቱር ኤንድ ትራቭል ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት የሚውሉ አዲስ እና ያገለገሉ ደረጃቸው በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙትን ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ የፒዛ መጋገሪያ ማሽን፣ ግሪል፣ ሲሊንደሮች፣ የመሳሰሉትን የተለያዩ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በየሎቱ የተገለፁትን በጅምላ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 02, 2026)

አዲስ እና ያገለገሉ ለካፌና ለሬስቶራንት የሚያገለግሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

1. ወንጪ ቱር ኤንድ ትራቭል ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት የሚውሉ አዲስ እና ያገለገሉ ደረጃቸው በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙትን ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ የፒዛ መጋገሪያ ማሽን፣ ግሪል፣ ሲሊንደሮች፣ የመሳሰሉትን የተለያዩ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በየሎቱ የተገለፁትን በጅምላ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

2. ተጨራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድና ዕቃዎቹን በአካል ማየት ይችላሉ።

3. ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በሰባተኛው ቀን ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት ተዘግተው በንጋቱ ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ውስጥ ይከፈታል። የጨረታው መክፈቻው ቀን መደበኛ የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው ቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል።

ወንጪ ቱር ኤንድ ትራቭል ኃላ/የተ/ግል ማህበር

አድራሻ፡– አዲስ አበባ ደምበል ሲቲ ሴንተር በማስፋፊያ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር SFS-039

ስልክ ቁጥር 011 668 4568/ 09 05 71 55 71 

ኢሜል፡– wanchtt2023@gmail.com

ወንጪ ቱር ኤንድ ትራቭል ኃላ/የተ/የግል ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *