Reporter (Oct 18, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቦታ |
||||
|
የሰሌዳ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የሥሪት ዘመን |
|||||
|
1. |
ደግነህ ገብረስላሴ |
ተበዳሪው |
አአ-02-C22493 |
G4FT MU430708 |
KMHS5811BNU024532 |
አውቶሞቢል |
2023 |
9,521,280.00 |
25/02/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ |
ይዞታው ስፋት ካ.ሜ |
የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
2. |
ባኑ ሃበሻ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማ |
አቶ ሽፈራው ሞገስ |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ፣ ወረዳ 07 |
AA000070704660 |
210 |
ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ይዞታ |
7,743,775.99
|
08/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
3. |
ባኑ ሃበሻ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ወ.ሮ ዘነበች ተደላ |
በኦሮሚያ ክልል ፣ሸገር ሲቲ ዩኒሳ አካባቢ |
029962/1 |
338 |
ለኢንደስትሪ አገልግሎት የሚውል ይዞታ |
32,699,958.88
|
08/03/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
4. |
ወንደሰን ዳንኤል |
ልዩ መስፍን |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 04 |
LMK1131005391503553 |
150 |
የመኖሪያ ህንጻ |
10,983,242.77 |
08/03/2019 ዓ.ም 5፡00 -6፡00 ጠዋት |
|
5. |
ወንደሰን ዳንኤል |
ወይ ጎሳ እሸቴ |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ጉለሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 09 |
AA000100903088 |
150 |
የመኖሪያ ቤት |
5,597,6722.20
|
08/03/2019 ዓ.ም 8፡00-09፡00 ከሰዓት |
|
6.
|
ሪሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ አትናቲዎስ ገ/እግዝአብሔር |
ኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን ሰንዳፋ ከተማ አስተዳደር |
640/PDR/302/99 |
21,600 |
የንግድ ሕንፃ |
35,955,053.37
|
08/03/2019 ዓ.ም 09፡00-10፡00 ከሰዓት |
|
7. |
አብርሃም ተክለማርያም ገብረወልድ |
ተበዳሪው |
ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 |
ቦ/ሌ/14/66/2/28/157526/00 |
78.84 |
ንግድ ቤት ኮንዶሚኒየም |
5,193,853.05
|
09/03/2019 ዓ.ም 3፡00 -4፡00 ጠዋት |
|
8.
|
ዲ.አር.ቢ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ዳዊት ፀጋዬ |
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ |
7094/6081/16 |
400 |
የመኖሪያ ቤት |
8,099,461.10 |
09/03/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
9. |
ዲ.አር.ቢ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪዉ |
አዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ |
AA000070700967 |
1130 |
ለእምነበረድ ማምረቻ ይዞታ |
35,639,832.28 |
09/03/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
10. |
ዲ.አር.ቢ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪዉ |
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ |
1032/0123/11 |
10,000 |
ለእምነበረድ/ማርብል ማምረቻ የሚውል የፋብሪካ ግንባታ ከተለያዩ ከቀረጥ ነፃ የገቡ ማሽነሪዎች ጋር |
146,373,704.087 |
09/03/2019 ዓ.ም 8፡00-09፡00 ከሰዓት |
|
11. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
ታደሰ ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ሽሬ ከተማ |
6183/1453/17 |
566.80 |
የንግድ ሕንጻ |
150,644,977.62 |
09/03/2019 ዓ.ም 09፡00-10፡00 ከሰዓት |
|
12. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
ቅጭን ደጀን አለማዮህ |
ሽሬ ከተማ |
672/937/17 |
175.00 |
የመኖሪያ ቤት |
14,059,634.97 |
10/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
13. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
አቶ ጸሀዬ በርሁ
|
ሽሬ ከተማ |
8846/4894/2012 |
144.00
|
የመኖሪያ ቤት |
7,197,894.81 |
10/03/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
14. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
አቶ አቤል ታደሰ |
ሽሬ ከተማ |
4092/653/17 |
216.00 |
የንግድ ሕንጻ
|
35,318,110.74 |
10/03/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
15. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
አቶ አማረ ተስፋይ |
ሽሬ ከተማ |
4/70/3904/09 |
140.00
|
የመኖሪያ ሕንጻ
|
9,764,168.87 |
10/03/2019 ዓ.ም 8፡00-09፡00 ከሰዓት |
|
16. |
አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ |
ራሔል ጉዕሽ |
ሽሬ ከተማ |
2637/4018/17 |
140 |
የመኖሪያ ሕንጻ |
8,891,161.07 |
10/03/2019 ዓ.ም 09፡00-10፡00 ከሰዓት |
|
17. |
ጀስትሊ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር |
ጌትነት ገረመው ገጃ |
በአዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ |
AA000091404432 |
157 |
የመኖሪያ ሕንጻ |
11,032,284.69 |
10/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
18. |
ጂ.ዋይ.ዜድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ወይ ስንቄ መስፍን |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 14 |
AA000091403622 |
114.00 |
የመኖሪያ ህንጻ |
19,825,031.73 |
10/03/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
19. |
ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 17 |
43,660/15
|
400 |
የመኖሪያ ቤት |
7,226,337.48 |
08/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
20. |
ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 17 |
43,661/15
|
400 |
የመኖሪያ ቤት |
7,226,337.48 |
08/03/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
21. |
ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 28 |
k/39218/2016 |
400 |
የመኖሪያ ቤት |
7,236,455.10 |
08/03/2019 ዓ.ም 5፡00 -6፡00 ጠዋት |
|
22. |
ሰዒድ ዳውድ ዩሱፍ |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 28 |
k/39220/2016 |
400 |
የመኖሪያ ቤት |
7,236,455.10 |
08/03/2019 ዓ.ም 09፡00-10፡00 ከሰዓት |
|
23. |
ግርማ ቢተዉ በላይ |
ተበዳሪው |
በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ አዘዞ አየር ማረፊያ ክ/ከ ቀበሌ 20 |
ኢፖልኮ/ጎ/08/10 |
5,000 |
ለኢንደስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን |
29,867,060.15 |
08/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡–
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
- ከተ.ቁ 1-18 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን ከተራ ቁጥር 19-22 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው ጅግጅጋ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ እና በተራ ቁጥር 23 የተጠቀሰዉ ንብረት ጨረታ የሚከናወነው ጎንደር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው፡፡
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ