አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 24, 2026)

ለመጀመሪያ ዙር የወጣ  ሐራጅ ጨረታ  ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ

  • የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤
  • ምግብ ነክ፣
  • ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች

ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 21/02/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

10. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ ተጨማሪ እሴት ታከስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሸጠ ማስረጃ (ከሊራንስ)እና ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) በላይ ለሚሆኑ እቃዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፤ ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20/02/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በመያዝ ወደ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ በመሄድ መመዝገብ ይኖርበታል።

ተ.ቁ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ ጣቢያ

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ማስታወቂያከወጣበት ቀን 14/02/2019 እስከ 21/02/2019  ዓ.ም.

የጨረታ የመዝጊያ እና መከፈቻ ቀንና ሰዓት ጥቅምት 21/02/2019 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ ይካሄዳል፡፡

1

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ ጣቢያ

ለመጀመሪያ ጊዜ ሐራጅ ጨረታ 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +25157-44-83-714 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ።

በጅማ ጉምሩክ  ቅ/ጽ/ቤት  የአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ /ጣቢያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *