Reporter (Oct 25, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
||||
|
የሰሌዳ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የንብረት አይነት |
የስሪት ዘመን |
|||||
|
1 |
ሞላ አላምረው |
ተበዳሪው |
አአ-02-B75907 |
LJ0*18L5112007* |
LZWADAGA6M B005319 |
ቼቭሮሌት አውቶሞቢል |
2020
|
3,392,592.50 |
3/03/2019 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር መለያ |
ይዞታው ስፋት ካ.ሜ |
የይዞታው አይነት የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
2 |
ጌዲዮን ሙላት (GEFAMS Bedding Manufacturing) |
አበራ ንጉሴ
|
በአዲስ አበባ ከተማ፣ እቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 06 |
AK113121 11311208300
|
112.06
|
መኖሪያ ቤት
|
6,860,882.06 |
15/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
3 |
ሀይሉ ገ/ሚካኤል ወልዱ |
ፈለቀ ተፈራ |
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 06 |
AA0000 60600517 |
375 |
መኖሪያ ቤት |
120,910,629.79 |
15/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
4 |
ዘ ኖብል ኤንድ ትሪስትዋርዚ ሃዉል ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪዉ
|
ትግራይ ክልል፣ መቀሌ ከተማ፤ ሃድነት ወረዳ 17 ቀበሌ |
320/33938
|
1,400 |
ለሆቴል አገልግሎት የሚዉል ህንፃ |
143,416,199.56 |
15/03/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
5 |
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማኅ |
ቡአ በደግሉ ኃየተ/የግ/ማ |
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ደቡብ ኦሞ ዞን፣ ዳስነች ወረዳ፤ በርከነች ቀበሌ |
|
1000 ሄክታር |
የእርሻ መሬት የሰራተኛ መኖሪያ እና መዝናኛ እንዲሁም የንብረቶች እና ማሽኖች ማከማቻ መጋዘኖች እና ቢሮዎች |
123,340,517.23 |
15/03/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
6 |
ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማ |
ወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ
|
አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 |
AA000100704105
|
2,041
|
ለንግድ አገልግሎት የሚዉል ሕንፃ |
143,983,491.2
|
15/03/2019 ዓ.ም 07፡00-8፡00 ከሰዓት |
|
7 |
ፌትካም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር |
ደምስ ታፈረ
|
አማራ ክልል, ቡሬ ከተማ |
5179/2006
|
239
|
መኖሪያ ቤት
|
8,704,149.35 |
15/03/2019 ዓ.ም 08፡00-9፡00 ከሰዓት |
|
8 |
ፌትካም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር |
ተበዳሪዉ
|
አማራ ክልል, ቡሬ ከተማ |
14830/2013
|
4000
|
በመገንባት ላይ ያለ ፋብሪካ |
8,108,077.28 |
15/03/2019 ዓ.ም 09፡00-10፡00 ከሰዓት |
|
9 |
መርዋን ሱሩር |
ገብሩ ገ/ፃዲቅ |
በኦሮሚያ ክልል ጂማ ከተማ ጊንጆ ቀበሌ |
OR0040 80902010 |
200.67
|
የመኖሪያ ይዞታ |
2,876,876.46 |
15/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
10 |
መርዋን ሱሩር |
ሰማን አባቢያ |
በኦሮሚያ ክልል ጂማ ከተማ ጊንጆ ቀበሌ |
OR004082 901008 |
187
|
የመኖሪያ ይዞታ |
2,709,707.08 |
15/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
11 |
አብዱላዚዝ ሰማን
|
ኢዘዲን መሀመድ ከድር |
በኦሮሚያ ክልል ጂማ ከተማ ጊንጆ ቀበሌ |
OR004083101007
|
201.77
|
የመኖሪያ ይዞታ |
2,912,644.29 |
15/03/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
12 |
ቢቂላ ብርሃኑ |
ተበዳሪዉ |
አርጆ ከተማ 02 ቀበሌ |
75/1208/2008 |
200 |
መኖሪያ ቤት |
200,880.63 |
15/03/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡–
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. ከተ.ቁ 1-8 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን ከተራ ቁጥር 9-11 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ውስጥ እና ተራ ቁጥር 12 የተጠቀሰዉ ንብረት ጨረታ የሚከናወነው ነቀምት ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።
3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0511 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ