Addis Zemen (Oct 25, 2026)
በድጋሚ የወጣ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEU/BGR/003/2019
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
የሚገኝበት ቦታ |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ |
የጨረታ መክፈቻ |
|
1 |
የተቃጠለ ትራንስፎርመሮች |
ሬጅን ስቶር |
በቁጥር |
17 በላይ |
50,000.00 |
ህዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 |
ህዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡30 |
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ተጫራች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
- የትራንስፎርመር አምራቾች፣ ኮፐር ወይም ብረት አቀላጮች ብቻ በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እታ፤ የግብር ከፋይ መቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር (1000153727906 ) EEU Benishangul Gumuz Region) የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ስዓት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ጽ/ቤት ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 105 በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለጽ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ፅ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 208 ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ መሆን አለበት።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 057 275 4844/ 09 17 70 36 34/ 09 17 83 47 62 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ፅ/ቤት