Addis Zemen (Oct 26, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች
- 1ኛ ሎደር ማሸን፣ሻወር ትራክ፣ሞባይል ክሬን፣ቢትመን ግሬድ 60/70፣ፕራይም ኮት (M-30)፤የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ የህንጻ መሳሪያ፣ የተሽከርካሪና ማሸነሪ ዘይትና ቅባት፣ የአፈር ምርመራ የላብራቶሪ እቃ፣የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣የቢሮ ቋሚ እቃ፣አላቂ እቃ/የጽህፈት መሳሪያ/፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣የተፈጨ ጠጠር፣ የግንባታ ድንጋይ እና አሸዋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- 2ኛ. የአገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች ህጋዊና የታደሠ የንግድ ወይም የስራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፡፡
- የግዥ መጠን ከብር 700,000 በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ መጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሚገዙ ሎደር ማሸን፣ሻወር ትራክ፣ሞባይል ክሬን፣ቢትመን ግሬድ 60/70፣ፕራይም ኮት (M-30)፤የተሸከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የተሸከርካሪና ማሸነሪ ዘይትና ቅባት፣ የአፈር ምርመራ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የቢሮ ቋሚ እቃ፣አላቂ እቃ/የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የአገለገሉ እቃዎች፣ የተፈጨ ጠጠር፣የግንባታ ድንጋይ እና አሸዋ አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ሎደር ማሸን፣ሻወር ትራከ፣ ሞባይል ክሬን፣ ቢትመን፣ ፕራይም ኮት (M-30)፣ የተሸከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ፣ የህንጻ መሳሪያ፣የተሸከርካሪና ማሸነሪ ዘይትና ቅባት፣የአፈር ምርመራ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ ፣ የቢሮ ቋሚ እቃ፣አላቂ እቃ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣የአገለገሉ እቃዎች፣የተፈጨ ጠጠር፣ የግንባታ ድንጋይ እና አሸዋ ብር ወይም እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% ከነቫቱ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ከተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ መቆያ ግዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለተጨማሪ 30 ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡
- የውጭ ሀገር ገንዘብ ምንዛሬ ተመን በኢትዩጵያ ብሔራዊ ባንክ በኩል ለውጥ ከተደረገ በጨረታ ሰነድ ላይ የተሞላው ዋጋ የማይቀየር ወይም የዋጋ ማሻሻያ ተቋራጩ የማያደርግ መሆኑን
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ ማለትም ለሎደር ማሽን ሻወር ትራክ መኪና፤ሞባይል ክሬን የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር ለቢትመን ግሬድ 60/70 እና ለፕራይም ኮት M-30 የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ለተሸከርካሪና ማሸነሪ መለዋወጫ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/፣ ለህንጻ መሳሪያ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር፣ የተሸከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር የአፈር ምርመራ የላብራቶሪ እቃዎች የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር፣ ለሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ የቢሮ ቋሚ እቃ፣ አላቂ እቃ የጽህፈት መሳሪያ እና የገት እቃ የማይመለስ ብር አምስት መቶ ብር ለኤሌክትሪክ እቃ የማይመለስ ብምስት መቶ ብር ለተፈጨ ጠጠር፤የግንባታ ደንጋይ እና አሸዋ የማይመለስ ብር አምስት መቶ ብር በመካፈል እድግት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ማገኘት ይቻላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሀሣቡን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ፓስታ እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሠዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሁሉም ጨረታዎች ለተከታታይ 16 ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ማየት ይኖርባቸዋል በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሸጎ በ16ኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ እሰከ 16ኛው ቀን እስከ ጧቱ ላይ ሰአት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል በዚሁ ሰአት ይታሸጋል፡፡ የጨረታ ሳጥን የታሸገ እና ጨረታ መስራት ከጀመረ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ሲፒኦ ተቀባይነት የሌለውና ተጫራቹን ከጨረታ ውድድር ውጭ መ/ቤቱ የሚያደርግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች ያቀረበው የጨረታ ሰነድ ፖስታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ሲፒኦ የሌለው ከሆነ በጨረታ ሰነዱ ላይ የሞላው ዋጋ የማይነበበና ተጫራቹም ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚሆን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች ዋጋ መሙላት የሚችለው መ/ቤቱ ባቀረበለት የዋጋ መሙያ ሰነድ ብቻ ሲሆን በሌላ ወይም በራሱ የዋጋ መመሊያ ሞልቶ ቢያቀርብ ተጫራቹን መ/ቤቱ ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚያርግ እና በሁለት ዋጋ መሙሊያ ሞልቶ ያቀረበውን ተጫራች መ/ቤቱ በህግ የሚጠይቅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ጨረታው ለሁሉም እቃዎች የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ቤት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሠዓት ይከፈታል። የሚከፈትበት ቀን የበዓላት ቀን ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ካልተገኙ ተቋራጨ ጨረታውን የመክፈት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ደሴ ከተማ እድግት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ቤት ድረስ በራሱ ማጓጓዥ ! የማስጫኛ እና ማውረጃ ወጭን ሸፍኖ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊው ድርጅቱ አሸናፊነቱ ከተረጋገጠ ለውል ማስከበሪያ የሚሆን 10% የሚያስይዙ መሆኑን
- በጨረታ ለመሣተፍ የሚፈልጉና ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ መ/ቤቱ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር ቁጥር 033 311 23 29/23 28/23 27/23 26 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ :- ደሴ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ህንጻ 3ኛ ፎቅ
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ