ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ያገለገለ የድርጅቱን ተሽከርካሪ (ISUZU፣ የሰሌዳ ቁጥር 3-72182፣ የሞዴል ዓመት 2010፣ NFR74L) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ያገለገለ የድርጅቱን ተሽከርካሪ (ISUZU፣ የሰሌዳ ቁጥር 3-72182፣ የሞዴል ዓመት 2010፣ NFR74L) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 31, 2026)

ለመኪና ሽያጭ የወጣ ማታወቂያ

የጨረታ ቁጥር RIBG/03 ሰነድ/2019

ድርጅታችን ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ያገለገሉ የድርጅቱን ተሽከርካሪ በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

No

Plate No

Items

Country of Origin

Manufacturing Years

Model

 

C.C

 

1

3-72182

ISUZU

JAPAN

2010

NFR74L

4570

በመሆኑም፦

1. የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ቦሌ ማተሚያ ጀርባ ከሚገኘው የድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

2. ማንኛውም ተጫራች የሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም

3. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ቀን ይቆያል

4. የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር 1,500,000.00

5. ጨረታው ከ01/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሠዓት ተዘግቶ 02/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ጨረታው ይከፈታል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመነሻ ዋጋ 1% ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሉሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ ፡

ስልክ ቁጥር፦ 011-552-77-77/48-03

ሞባይል ስልክ፦ 09-03-32-11-11

ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *