የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እሁድ ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እሁድ ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል


Reporter (Nov 01, 2026)

ማረሚያ፣

እሁድ ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተራ ቀጥር 10-12 ተብሎ የተገለጹት ንብረቶች አድራሻ ቀበሌ 02 የተባለዉ ቀበሌ 20 ተብሎ እንዲነበብ እንገልጻለን።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113 0511 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6accb18b0a538a1b90000001  


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *