Addis Zemen (Nov 02, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ብርሃነ ወንጌል መ/ቤ/ክ/የልማት ድርጅት ያገለገለ ቶዮታ ሃርድቶፕ ላንድክሩዘር ተሽከርካሪ ከዚህ በታች ባለው ዝርዝር መሰረት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚያበቃበት ቀን ድረስ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ቤት ቁጥር 214 ከሚገኘው የብርሃነ ወንጌል መ/ቤ/ክ/የልማት ድርጅት ዋናው ጽ/ቤት (ቄራ የሚገኘው የጨርቆስ ታክሲ መያዣ አካባቢ) በመገኘት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8:30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911-683-123 ወይም 0911-111-842 መደወል ይችላሉ፡፡
ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት