Addis Zemen (Nov 05, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/SCRAP/01/2019
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጀመንት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የሚወገደው ንብረት ዓይነት |
የሚገኝበት |
መለኪያ
|
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ |
የጨረታ መክፈቻ |
|
ቦታ |
|||||||
|
1 |
25 ኬቪኤ 15 ከቪ ትራንስፎርመሮች |
ጅጅጋ
|
በቁጥር
|
1 |
3,000
|
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
|
2 |
25 ኬቪኤ 33 ከቪ ትራንስፎርመሮች
|
ጅጅጋ፣ ድሬዳዋ፣ ሻሸመኔ እና ኮምቦልቻ |
በቁጥር
|
ጅጅጋ ብዛት 4፣ ድሬዳዋ ብዛት 1፣ ሻሸመኔ ብዛት 2 አና ኮምቦልቻ ብዛት 3 |
36,000
|
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
|
3 |
50 ኬቪኤ 15 ከቪ ትራንስፎርመሮች
|
ጅጅጋ እና ኮምቦልቻ
|
በቁጥር |
ጅጅጋ ብዛት 2፣ እና ኮምቦልቻ ብዛት 11 |
42,000
|
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
|
4 |
50 ኬቪኤ 33 ከቪ ትራንስፎርመሮች
|
ጅጅጋ፣ ካራቆሬ፣ ድሬዳዋ፣ ሻሸመኔ እና ኮምቦልቻ |
በቁጥር |
ጅጅጋ ብዛት 1፣ ካራቆሬ ብዛት 1፣ ድሬዳዋ ብዛት 2፣ ሻሸመኔ ብዛት 4 እና ኮምቦልቻ ብዛት10 |
90,000
|
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
|
5 |
100 ኬቪኤ 15 ከቪ ትራንስፎርመሮች |
ካራቆሬ፣ድሬዳዋ እና ኮምቦልቻ |
በቁጥር |
ካራቆሬ ብዛት 3፣ ድሬዳዋ ብዛት 2፣ እና ኮምቦልቻ ብዛት 5 |
50,000
|
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
|
6 |
100 ኬቪኤ 33 ከቪ ትራንስፎርመሮች
|
ጅጅጋ፣ ካራቆሬ፣ ድሬዳዋ፣ ሻሸመኔ እና ኮምቦልቻ |
በቁጥር |
ጅጅጋ ብዛት 2፣ ካራቆሬ ብዛት 4፣ ድሬዳዋ ብዛት 7፣ ሻሸመኔ ብዛት 6 እና ኮምቦልቻ ብዛት 19 |
213,000
|
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
|
7 |
200 ኬቪኤ 15 ከቪ ትራንስፎርመሮች
|
ጅጅጋ፣ ካራቆሬ እና ድሬዳዋ
|
በቁጥር |
ጅጅጋ ብዛት 1፣ ካራቆሬ ብዛት 4 እና ድሬዳዋ ብዛት 2፣ |
55,000
|
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
|
8 |
200 ኬቪኤ 33 ከቪ ትራንስፎርመሮች |
ጅጅጋ፣ ካራቆሬ እና ኮምቦልቻ
|
በቁጥር
|
ጅጅጋ ብዛት 1፣ ካራቆሬ ብዛት 2 እና ኮምቦልቻ ብዛት1 |
33,000
|
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
|
9 |
315 ኬቪኤ 15 ከቪ ትራንስፎርመሮች |
ጅጅጋ ፣ሻሸመኔ እና ኮምቦልቻ |
በቁጥር
|
ጅጅጋ ብዛት 2፣ ሻሸመኔ ብዛት 1 እና ኮምቦልቻ ብዛት 1 |
42,000
|
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡– ውድድሩ የሚከናወነው ሙሉ በሙሉ በኦክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር በፈጠሩት የማወዳደሪያ ሲስተም መተግበሪያ auction.et መሰረት መሆኑን እየገለጽን፤ መስፈርቶቹ ከዚህ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡–
- በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች የትራንስፎርመር አምራች ወይም “የኮፕር(መዳብ)/አልሙኒየም/ብረት ማቅለጥ ማደስ እና መፈብረክ ” የሚል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
- ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ ይገባቸዋል።
- ተጫራቾች ከተቋማችን የሚገዙትን ንብረት ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፈው እንደማይሰጡ ከጨረታው ሰነድ ጋር በተያያዘው የመተማመኛ ፎርም ላይ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ሆኖ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ወይም የታደሠ መታወቂያ ሊኖራቸው ይገባል።
- ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ የኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ በነጻ አውርደው መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ጋር ቀጠሮ በማስያዝ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ 15% ቫትን ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና(Bid Security) EEU-UEAP ሲ.ፒ.ኦ. በማሰራት የኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች የጨረታውን ሂደት በቀጥታ (online) መከታተል ይችላሉ።
- ተጫራቾች የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ኘሌይ ስቶር(Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም (auction.et) ላይ መመዝገብ እና መጫረት ይችላሉ።
- በጨረታው አሸናፊ ለምትሆኑተጫራቾች ለወደፊት አሸናፊነታችሁ ከሚገለፅበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የአሸነፉችሁበትን ዋጋ ሙሉውን ክፍያ ለወደፊት በምናሳውቃችሁ በተቋማችን ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የሽያጭ ውል ስምምነት የመፈጸም ግዴታ ይኖርባችኋል፤ ሆኖም ግዴታቸውን የማይወጡ ተጫራቾች ለወድድር ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. ለተቋማችን ገቢ ይደረጋል።
- ከላይ የተጠቀሰውን እና በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጡ መመሪያዎችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ሊደረግ ይችላል።
- ተቋሙ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በአጭር የስልክ መስመር 09-05-11-55-11 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
- ንብረቶቹን በተመለከተ በስልክ ቁጥር 011-126-3159 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጀመንት