ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 16, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ያገለገለ የተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተሽከርካረዎቹን ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘሩ መስፈርቶች መሰረት ጨረታው ላይ እድትሳተፍ እናሳውቃለን።

የጨረታ መስፈርቶች

  1. ተጫራቾች ሕጋዊና የታደሰ የ2018/19 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ ቢሆኑ ይመረጣል።
  2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ወይም ዋጋ መቅረቢያ ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውንና ማህተም የመታወቂያ ኮፒ አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።
  3. ለጨረታ ሠነድ ከዋናው መስሪያ ቤት ጠመንጃ ያዥ ባንክ ቴሌ ገራዥ) ፊት ለፊት በሚገኘው የኋላ ወርቅ ህንፃ በመገኘት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መግዛትና መውሰድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች ዋጋ ለመሙላት በተዘጋጀው ዝርዝር ቅፅ ላይ ብቻ መጠቀም ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ 100% እና 5% ተ/እ/ታክስ ያካተተና፤ የሚያቀርቡትም ዋጋ በኢትዮጵያ ብር መሆን ይኖርበታል።
  6. ተሽከርካረዎቹን ዝርዝር ሁኔታ በአካል ለማየት ከፈለጉ በዋናው መ/ቤት በቅሎ ቤት ቴሌ ጋራዝ ፊት ለፊት ካለው ቢሮችን በሚገኘው የመኪና ማቆሚያ ውስጥ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00–10፡00 ድረስ ማየት ትችላላችሁ።
  7. ተጫራቾች ዋጋ ለመሙላት በተዘጋጀው ዝርዝር ቅፅ ላይ ብቻ መጠቀም ይኖርባቸዋል።
  8. አሸናፊው ተጫራች በ15 የስራ ቀናት ውስጥ ተሽከርካሪዎቹን ማንሳት ይኖርበታል። በእነዚህ ቀን ውስጥ ባያነሳ ያስያዘው ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል። ከአሸናፊነት ተሰርዞ ድርጅቱ የራሱን አዋጪ መንገድ በመጠቀም ዕቃዎቹን የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።
  9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከቫት ጋር በግልጽ በመሙላት ተጫራቾች ድርጅቱ ባዘጋጀነው ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋ በመሙላት ዋና ሰነድ /Bid document/ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 15ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ በድርጅቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 3:00 ይከፈታል።
  11. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስ.ቁጥር 0911678567 /0930033441/0911393924

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *