Ethiopian Herald (Nov 17, 2026)
የጨረታ መክፈቻ ቀን
ማራዘምን ይመለከታል
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል Compensator (Expansion Joint) for Pyro-Process System) ግዥ በግልፅ ጨረታ ቁጥር MCF/05/2026 በኢትዮጵያ ሄራልድ ጋዜጣ ያወጣ ሲሆን የመክፈቻ ቀኑ November 17 ቀን 2026 ዓ.ም የነበረው ጨረታ ወደ November 24 ቀን 2026 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
Please use the following link for the previous tender
https://tender.2merkato.com/tenders/6ae091d80a538aa1d4000001