Addis Zemen (Nov 21, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ05/2019 ለመሸጥ ህዳር 12/2019 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣዉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም የእጅ ሰዓቶች፣ መለዋወጫዎች፣ ጫማዎች፣ ፓኪንግ ማሺን፣ ኮስሞቲክስና ሌሎች እቃወችን በጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ተጫራቾች በዘርፉ የጸና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባና ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ስብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ ክሊራንስ) በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን ፕላትፎርም በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን። የእቃውን ዝርዝር ለማየት ከኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን ፕላትፎርም የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር በመግዛት ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ሰዓት ማየት ይችላሉ። የጨረታው መዝጊያ ቀን ህዳር 17/2019 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ ይረዳችሁ ዘንድ በስ/ቁ፦ 033-240-1510 በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማገኘት በአጭር ስ/ቁ መስመር 9164 ወይም በስ/ቁ፡– 09-05-11-55-11/011-66-8828 በመደወል ማግኘት ይቻላል።
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዕቃዎቹን ለመሸጥ የተሻለ አማራጭ ወይም ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ቅ/ጽ/ቤት