በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አሮጌ ሚትሱቢሺ (Mitsubishi) መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 27, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ግ/002/19

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፋይ/ ጽ/ ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አሮጌ መኪናዎችን ለማንኛዉም ግለሰብም ሆነ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  • ምስትቡሽ /MISTBUSH/

በዚሁ መሰረት

  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ሲፕአ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  • የመኪናዉ ዓይነት ምስትቡሽ /MSIBUSH/መኪና

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና 100000 ብር በጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለአስራ አምስት /15/የስራ ቀናት ውስጥ በጌሻ ወረዳ ገቢዎች ቅ/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 34 ክፍል ተጫራቾች የማይመለስ 500 ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት ፋይናንሻል ዋናውንና አንድ ኮፒውን ለየብቻ የሚወዳደሩበትን የሎት ስም በመለየት እና ለሎቱ የተጠየቀዉን ሲፒኦ በማዘጋጀት ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ስም ወይም የግለሰብ ስልክ ቁጥር በመጻፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛ ቀን እስከ 3፡00 ሰዓት ድረስ በጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ስራ ሂደት የቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣

  1. ተጫራቾች መ/ቤቱ በሚቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ ሞልተዉ መመለስ አለባቸው።
  2. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግዥ ፋይናንስ ስራ ሂደት ቢሮ በ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  3. ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም።
  4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለዉ የስራ ቀን ተላልፎ ጨረታዉ ይከፈታል።
  5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/ በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *