ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃ/የተ/የግ/ማ ሁለት ያገለገሉ አዉቶቢሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 27, 2026)

ያገለገሉ  አውቶቢሶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃ/የተ/የግ/ማ ሁለት ያገለገሉ አዉቶቢሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የተሸከርካሪ አይነት

ሞዴል

የመጫን አቅም

1

ታታ የሕዝብ

LP01318

56

2

ታታ የሕዝብ

ፐATALP613/32

26

በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶችም ሆነ ግለሰቦች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-

  1. ለድርጅቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፊኬት (TIN Certificate) የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ (VAT Certificate) ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ፡፡
  2.  ለግለሰብ ተጫራቾች የታደሰ መታወቂያ እና ፋይዳ መታወቂያ (National lD)
  3. ተሽከርካሪዎቹን ገላን ከተማ ከሚገኘዉ የድርጅቱ ፋብሪካ ማየት ይቻላል፡፡
  4. ተጫራቾች በወሰዱት የጨረታ ሰነድ እያንዳንዱን ተሽከርካሪ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር እና በአዲስ ዘመን ጋዜጦች ከወጣበት ቀን እስከ አሥረኛዉ ቀን እስከ 6:00 በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  5. ጨረታዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በአሥረኛዉ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ገላን በማገኘዉ የፈቲ ፋብሪካ ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ ይችላል፡፡

አድራሻ፡ በሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ ገላን ከተማ ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ ስ.ቁ. 0911424075/0960437215/0911417408 011-467 11 61

አዲስ አበባ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላዎር በሚወስደዉ መንገድ ቱሊፕ ኦሎምፒያ ሆቴል ጎን ማምቡክ ትሬዲንግ ሕንፃ1ኛ ፎቅ

ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃ/የተ/የግ/ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *