2merkato.com (Jun 06, 2026)
ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በተከታታይ በተገለጹት መስፈርቶች መሰረት እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
1.ለሽያጭ የቀረቡ ተሽከርካሪዎች
|
ተ.ቁ |
ሰሌዳ ቁጥር |
ዓይነት |
ሞዴል |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
የስሪት ዘመን |
|
1 |
3-A28231AA |
Hyundai |
HD65 |
1,000,000.00 |
2015 |
|
2 |
3-A28233AA |
Hyundai |
HD65 |
1,100,000.00 |
2015 |
|
3 |
3-A28234AA |
Hyundai |
HD65 |
1,150,000.00 |
2015 |
|
4 |
3-A36674AA |
ISUZU |
NPR6SN |
1,900,000.00 |
2016 |
|
5 |
3-A07149AA |
TOYOTA |
LXH22L-SBMRXW |
1,200,000.00 |
1998 |
|
6 |
3-08827AA |
Hyundai |
HD72 |
500,000.00 |
2014 |
|
7 |
3-80514AA |
Hyundai |
HD65 |
200,000.00 |
2012 |
|
8 |
3-98926AA |
Hyundai |
HD65 |
1,000,000.00 |
2012 |
|
9 |
3-03389AA |
ISUZU |
ISUZU NPR |
1,100,000.00 |
2001 |
|
10 |
3-87071AA |
ISUZU |
ISUZU NKR |
600,000.00 |
1996 |
|
11 |
3-A36669AA |
ISUZU |
NPR6SN |
1,300,000.00 |
2016 |
|
12 |
3-67144AA |
Great Wall |
CC646KM29 |
700,000.00 |
2010 |
|
13 |
2-A45350AA |
SUZUKI Mini-van |
GA413 |
700,000.00 |
2019 |
|
14 |
3-A36670AA |
ISUZU |
NPR6SN |
400,000.00 |
2015 |
|
15 |
3-25986AA |
ISUZU |
NPR |
700,000.00 |
2014 |
|
16 |
3-A38315AA |
ISUZU |
NPR6SN |
300,000.00 |
2016 |
|
17 |
3-A09729AA |
MITSUBISHI |
K74TGCENXFL6 |
100,000.00 |
1998 |
|
18 |
Forklift |
CATERPILLAR |
V50DSA |
120,000.00 |
1989 |
2. የጨረታ ሁኔታዎች
- ተጫራቾች የማይመለስ 500 ብር CBE (Commercial Bank of Ethiopia) በሒሳብ ቁጥር 1000257416538 (Health care food Manufacturer’s ) በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ገቢ የሆነበትን ደረሰኝ በመያዝ የጨረታው ሰነድ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተሸከርካሪዎቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ድርጅቱ በሚያወጣው መርሐ ግብር መሰረት ተሸ ከርካሪዎቹን መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ለጨረታ ማስከበሪያ እንደ ተጫራቹ ምርጫ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (unconditional bank guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ (CPO) የጫረታ መነሻ ዋጋ ¼ (ሃያ አምስት በመቶ) ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታው አሸናፊ ከተሸከርካሪዎች ጋር የተያያዙ ማንኛውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ የሚታሰብ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ካለ፣ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ ወጪዎች፣እና ሌሎች በሕግ የተወሰኑ ወጭዎች የጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡
- ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ከተወቀ ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ ከፍሎ ተሸከርካሪውን የመረከብ ግዴታ አለበት። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ተሸከርካሪውን የማይረከብ ተጫራች የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
- በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ግምገማ ውጤት ከተገለጸ በኋላ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ይመለስላቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
3. አድራሻ
ድርጅት፡ ጤና ምግብ አምራጭቾች አክሲዮን ማህበር
አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ፣ ኖህ ፕላዛ ህንጻ (ከአለም ሲኒማ አጠገብ)፣ 12ኛ ፎቅ ስልክ፡ 0932597001
ኢሜይል፡ reception@samanu.com
ማሳሰቢያ: ተሽከርካሪዎቹ በአሁኑ ያሉበት ሁኔታ (“As Is Where Is”) ይሸጣሉ።