የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jun 28, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/

የይዞታው ስፋት

 

የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልገሎት

1

አቶ አቤል ጸጋዬ

ወይ አበራሽ ወልደአማኑኤል

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ /ከተማ፣ ወረዳ 07

AA000060707128

 

156.00

 

የመኖሪያ ቤት

 

10,362,717.84

 

21/11/2018 ዓ.ም. 300-400 ጠዋት

2

.. ትሬዲንግ .የተ.የግ.ማህበር

ወይ ገነት ጋቢ

 

በኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ ከተማ

 

OR001154502005

 

199.85

 

የመኖሪያ ቤት

3,736,642.64

 

21/11/2018 .400-500 ጠዋት

3

.. ትሬዲንግ .የተ.የግ.ማህበር

አቶ ቃሶ በከሮ

 

በኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ ከተማ

 

OR001154604028

 

140.11

 

የመኖሪያ ቤት

2,680,394.79

21/11/2018 .500-600 ጠዋት

4

.. ትሬዲንግ .የተ.የግ.ማህበር

ወይ ዘርፌ ሞገስ

 

በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ /ከተማ ወረዳ 12

YK10217245122232637

122.23

 

የመኖሪያ ቤት

14,507,423.45

21/11/2018 .800-900 ከሰዓት

5

.. ትሬዲንግ .የተ.የግ.ማህበር

አቶ አሊ በከሮ

 

በኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ ከተማ

OR001154912011

 

141.18

 

የመኖሪያ ቤት

2,387,249.34

 

21/11/2018 . 9:00-10:00 ከሰዓት

6

.. ትሬዲንግ .የተ.የግ.ማህበር

አቶ ገቢ ፈይሶ መኮ

 

በኦሮሚያ ክልል፣ አሰላ ከተማ ቀበሌ 08

179/21/83

 

282.83

 

የመኖሪያ ቤት

2,100,725.59

22/11/2018 .300-400 ጠዋት

 

7

አቶ ከድር ሃሰን ሁሴን

ደብሊው ቲኤም የጫማና ፕላስቲክ ማምረቻ /የተ/የግ/

 

በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር፣ ቡራዩ / ከተማ ታጠቅ ኢንደስትሪ ዞን

OR00011306706011

 

12328.99

 

የኢንደስትሪ ይዞታ

 

76,683,939.60

 

22/11/2018 ዓ.ም. 400-500 ጠዋት

 

8

አቶ ሙሉቀን ደስታዉ አስናቀዉ

አቶ ቢኒያም ተስፋኪሮስ ህሉፍ

በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09

AK108110525150958

 

150

 

የመኖሪያ ህንጻ

 

23,514,199.92

 

22/11/2018 ዓ.ም. 500-600 ጠዋት

 

9

አቶ ሰይፈ /ማሪያም ቱራ

አቶ ሰይፈ /ማሪያም ቱራ

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 14

LMK120170833508413929

 

500.33

 

የመኖሪያ ህንጻ

 

34,501,891.91

 

22/11/2018 .800-900 ከሰዓት

 

10

እነ ቤተልሄም እና በረከት ሳሙና ማምረት  ህብረት ሽርክና ማህበር

አቶ ደሳለኝ /ማርያም

 

በአማራ ክልል፣ ደሴ ከተማ፣ ቀበሌ 10

 

AM0030217/4004

 

1,984

 

የፋብሪካ ህንጻ

 

42,981,401.39

 

22/11/2018 ዓ.ም. 9:00-10:00 ከሰዓት

 

11

አቶ እሸቴ በቀለ ማሞ

ተበዳሪው

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ /ከተማ፣ ወረዳ 03አያት 1 ሳይት 1

/-/20/3/19/162253/00

 

85.95

 

ኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት

 

5,143,792.84

 

23/11/2018 .300-400 ጠዋት

 

12

አቶ ካሳ ተበጀ

ተበዳሪው

በኦሮሚያ ዱከም ከተማ አጋጊ ወረዳ

OR003010310003

 

3122.19

 

የንግድ ህንፃ

 

11,972,309.99

 

23/11/2018 ዓ.ም. 400-500 ጠዋት

13

አቶ ናስር ከሊል መሀመድ

ተበዳሪው

 

ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ወረዳ 03

3347/2016 እና 2077/2000

 

4,600

 

66%ግንባታዉ የተጠናቀቀ ለመጋዘን አግልግሎት የሚውል ይዞታ

33,450,031.97

 

23/11/2018 .500-600 ጠዋት

 

14

አቶ ማሙሽ ተስፋዬ ዱብሬ

ወይ.እታገኝ ይስማ ተክለወልድ

ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቅምብቢት ወረዳ ሸኖ ከተማ ቀበሌ 01

138/10

 

400

 

መኖሪያ ቤት

 

2,255,821.84

 

23/11/2018 ዓ.ም. 800-900 ከሰዓት

 

15

አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ

በአለቃ ማሞ ፈይሳ

በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ /ከተማ ወረዳ 01

የካ/239500/12

 

346.21

 

መኖሪያ ቤት

 

9,488,058.72

 

23/11/2018 .9:00-10:00 ከሰዓት

 

16

አቶ ኃይለማሪያም ክንዴ

ተበዳሪው

 

በደብረ ማርቆስ ከተማ ተድላ ጓሉ /ከተማ ቀበሌ 12

K/2004

 

200.00

 

የመኖሪያ ቤት

 

2,389,326.28

 

21/11/2018 .400-500 ጠዋት

 

17

አቶ አያናው የኔሰው

 

አርኪ ምግብ ዘይት ማምረት /የተ/የግ/

አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጎንደር ከተማ፣ ቀበሌ 20

ኢፖልኮ/ጎን/239/17

 

5,000

 

ለኢንደስትሪ አገልግሎት

 

32,718,296.60

 

21/11/2018 .300-400 ጠዋት

 

18

አቶ አያናው የኔሰው

ተበዳሪው

 

ጎንደር ከተማ ቀበሌ 20አዘዞ አየር ማረፊያ አከባቢ

0153/2006

 

300

የመኖሪያ ሕንጻ

 

6,073,667.16

 

21/11/2018 ዓ.ም. 400-500 ጠዋት

19

አቶ አህመድ አብዱልቃድር

ተበዳሪው

 

በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን ሊሙ ገነት ወረዳ 02 ቀበሌ

805/805/2011

500

ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት

 

544,428.90

 

21/11/2018 ዓ.ም. 300-400 ጠዋት

20

አቶ አህመድ አብዱልቃድር

ተበዳሪው

በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን ሊሙ ገነት ወረዳ 02 ቀበሌ

1084/1084/2013

1500

ለመጋዘን የሚውል ቆርቆሮ በቆርቆሮ የተሰራ ግንባታ

185,849.78

 

21/11/2018 .400-500 ጠዋት

 

21

አቶ ተስፋዬ ስብሐቱ ገብረእየሱስ

ተበዳሪው

 

መቀሌ ከተማ፣ ዓዲ ሓቂ /ከተማ

9304/04/5441

 

140

99 ዓመት በሊዝ የተያዘ መኖሪያ ቤት

4,094,133.45

21/11/2018  ዓ.ም. 300-400 ጠዋት

 በመሆኑም፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ከተራ ቁጥር 1-15 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42 (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 በተራ ቁጥር 16 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ በተራ ቁጥር 17-18 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ በተራ ቁጥር 19-20 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሊሙ ገነት ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 21 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐሌ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው።
  3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ /መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
  7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
  9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *