Addis Zemen (Nov 22, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
በደም ኢ/ህ/ክ/መ መንገዶች ባለሥልጣን ሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የግንባታና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ዋጋ መግለጫ |
ምርመራ |
|
1 |
ብረት ባለ 10 |
በቤርጋ |
|
|
|
2 |
ብረት ባለ 8 |
በቤርጋ |
|
|
|
3 |
ብረት ባለ 6 |
በቤርጋ |
|
|
|
4 |
ማሰሪያ ሽቦ ባለ 1.5 ብረት |
በኪ.ግራም |
|
|
በዚህም መሰረት፡–
- በዘርፉ ህጋዊ የታደለ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ
- የሚወዳደሩበት ዋጋ ማቅረቢያ እና ተያያዥ ዶከመንት በሁለት ኮፒ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚዛን ዲስትሪከት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታ ሰነዱን ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ነጠላ ዋጋ ሞልተዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 11:30 ታሽጎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
- 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋት 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋር ወሎቻቸው ያለማግኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለጠበት በኋላና ከተዋዋለበት ቀን አነስቶ በሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል በመግባት ያሸነፈባቸዉን ዕቃዎችን ማቅረብ አለበት፡፡
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
አድራሻ– በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/መንገዶች ባለሥልጣን ሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ 0917906864
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/መንገዶች ባለሥልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት