ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ የተለያዩ ለዉሃ ኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በብዛት የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ስለፈለገ በዝርዝሩ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል


Reporter(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ ለዉሃ ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ግዥ

ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ

ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ትርፋማ ያልሆነ በሲቪል ማህበር ድርጅት ኤጀንሲ ... 2004 ተመዝግቦ በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ እያደረገ ያለ የውጭ ድርጅት ነው:: በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱ ለሚሰራዉ የህብረተሰብ አቀፍ ፕሮጀክቶች ግብዓት የሚሆን የተለያዩ ለዉሃ ኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በብዛት የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ስለፈለገ በዝርዝሩ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል:: የዉሃ ኮንስትራክሽን ግብዓት እቃዎች ዓይነትና ዝርዝር ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ዉስጥ ተዘርዝረዋል።

.

የእቃዎች ነትና ዝርዝር Item Description

ኪያ Unit

ብዛት Qty

ያንዱ ዋጋ Unity price

1

Afridev pump with accessories indian mark ajay (15m)

pcs

1

 

2

Cylinder

pcs

1

 

3

Foot valve with Finger

pcs

1

 

4

Fulcrum Pin

pcs

1

 

5

Hanger Pin

pcs

1

 

6

Bush Bearing

pcs

1

 

7

Rod

pcs

1

 

8

PVC

pcs

1

 

ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛዉም ፍላጎት ያለው ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅበታል።

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስክበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በአካል በመቅረብ የዋጋ ዝርዝር በመሙላት የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይችላሉ።

ጨረታዉ በመስከረም 8, 2018 / ከጥዋቱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻዉ በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል።

ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ፡ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ /ቤት በየካ /ከተማ ወረዳ 08 ቤት ቁጥር 765/04 አዲስ አበባ፤ ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ከፍ የሚገኝ ሲሆን ተጫራቾች

በለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111 267 151 /267950. +251913258163 መደወል ይችላሉ።