ዓባይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 21, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 56/2018

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተቁ

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ/ የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ) ቁጥር

የንብረቱ            አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት                 ጊዜ

አበዳሪው /

ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

የቤት.

ቀን

ሰዓት

1

መስፍን መኮንን

ፍቃዴ ታረቀኝ

ዘንባባ

 አዴት

03

 

1,500.60 .

ከአገ/5839/2009

ለኢንዱስትሪ

1,485,350.00

ጥቅምት12 /2018

ጠዋት 400 600

2

አወቀ አያና

ተበዳሪው

ባህር ዳር

ባህር ዳር

13

 

408 /

15727/98

የመኖሪያ

5,068,327.00

ጥቅምት12/2018

ከሰዓት 800 1000

3

አወቀ አያና

ተበዳሪው

ባህር ዳር

እንጅባራ

13

 

 

1,728 ./

 

243/2000

የንግድ

9,663,380.00

ጥቅምት 14 /2018

ከሰዓት 800 1000

4

አዳሙ ዳኘው

 

ተበዳሪው

ቆላድባ

ቆላድባ

01

225 /

የመ///134/09

የንግድ

1,584,546.00

ጥቅምት 12/2018

ከሰዓት 800 1000

5

ገንዳ ዉሐ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

ባህር ዳር

ቻግኒ

03

10 ሄክታር

-1/2008

የፋብሪካ ሕንጻ ከነማሽነሪዎች

84,529,284.00

ጥቅምት 15   /2018

ከሰዓት 800 100

የተሸከርካሪ ጨረታ

 

ተበዳሪ

ንብረት አስያዥ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የተሸከርካሪው  ዓይነት

የሻንሲ ቁጥር

ሞተር

የሠ/ቁጥር

ስሪት

የጨረታ መነሻ

የጨረታው ቀን

ሰዓት

1

መስፍን መኮንን

ባለው ካሴ ፈንታ

ዘንባባ

አውቶሞቢል

KMHDG41C7FU108903

G4FG EU243735

 

AA02- B71609

 

2014

1,865.517

 

መስከረም 27/2018 .

ጠዋት 4-600

2

ዮሀንስ

አድማስ

 

የተበዳሪው

ባህርዳር

ሲኖትራክ

 

LZZ5BLF6PN041877

 

WP12S400E201  *1423F039664*

 

ET-03-A28152

 

2023

8,014,140

 

መስከረም 27/2018 .

ከሰዓት 8-10 ሰዓት

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
  2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  4. በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በአዴት ቅርንጫፍ፤ በተ.ቁ 2 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በባህር ዳር ድስትሪክት ጽ/ቤት፤ በተ.ቁ 3 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በእንጅባራ ቅርንጫፍ፤ በተራ ቁጥር 4 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በቆላ ድባ ቅርንጫፍ ሲሆን በተ.ቁ 5 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በቻግኒ ቅርንጫፍ ነው። የተሸከርካሪዎች ጨረታ የሚካሄደው ባምቢስ አካባቢ ዝቋላ ኮምፕሌክስ ሕንጻ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ጀርባ ባለው አዳማ ሪል ስቴት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
  5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
  6.  የተሸከርካሪ ጨረታውን በተመለከተ ጨረታው የሚከናወነው ባምቢስ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያቤት ጀርባ ባለው አዳማ ሪል ስቴት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ነው።
  7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *