የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ልማቱና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ልማቱና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. በጨረታው ማንም ኢትዮጵያ ህጋዊ የሆነ የዜግነት መታወቂያ ያለው ሰው/ድርጅት መወዳደር ይችላል

2 ተጫራቾች የማይመለስ 2000 (ሁለት ሺህ) ከፍለው  የተሽከርካሪዎችን ዶክሜንት አዲስ አበባ ኮሚሽኑ ዋና /ቤት ግቢ መስከረም 11 /2018 እስክ መስክረም 26/2018 ዓም ድረስ ዘወትር ከስራ ቀናትና ሰዓት ቀርቦ መግዛት ይችላሉ

3. የጨረታው አይነቶች

1 መኪኖች ባሉበት ሁኔታ

2  ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ

3 ለውሃ ቁፋሮ አግልግሎት የሚስጡ መኪኖች ባሉበት ሁኔታ (150 ሜትር መቆፈር የሚችል ውሃ መቆፈሪያ ማሽን ለዚሁ አገልግሎት የሚውል ኮምፕሬሰር ባላበት ሁኔታ

4. ተሽከርካሪዎቹ የሚገኙበት።

1 አዲስ አባባ ላፍቶ /ከተማ መካኒሳ ጀርመን አደባባይ አካባቢ መካነ ኢየሱስ (ጉዲና ቱምላ ሁለገብ ማሰልጠኛ ማእከል) ግቢ

2 ኦሮሚያ ክልል ነቀምት መካነ ኢየሱስ ግቢ

3 ትግራይ ክልል መቀሌ መካነ ኢየሱስ  ግቢ

4 ኦሮሚያ ክልል ቡሌ ሆራ ከተማ መካነ ኢየሱስ ግቢ

5 ኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ዶዶላ ከተማ መካነ ኢየሱስ ግቢ ናቸው፡

5. ተጫራቾች ዋጋ የሚያቀርቡት በተሽከርካሪዎች ዝርዝር በተዘጋጀው ሠንጠርዥ ላይ ነው።

6. ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹን ጨረታው ከወጣበት ከመስከረም 11 /2018 አስከ መስከረም 26/2018 ዓም ዘወትር በሥራ ቀናት ብቻ በተራ ቁጥር 4:: ላይ የተገለጹበት ቦታዎች በመሄድ ማየት ይችላሉ።

7, ተጫራቾች የተወዳደሩትን የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ አዲስ አበባ አራዳ / አምስት ኪሎ አካባቢ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ፋካሊት ፊት ለፊት በሚገኘዉ የልማኣኮ ዋና /ቤት እስከ መስከረም 15/ 2018 / ከቀኑ አሥር ሰአት ድረስ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለተሽከርካሪዎቹ የሰጡትን ዋጋ 30% (ሰላሳ በመቶ) ሲፒኦ (CPO ) EECMY DASSC ስም ባንከ በማስያዝ ከጨረታው ጋር ማቅረብ አለባቸው።

9. ከተቀመጠለት መነሻ ዋጋ በታች ሲፒኦ (CPO ) ማቅረብ ቀጥታ ክውድድሩ ያስሠርዛል።

10. ጨረታው ተጫራቾች ህጋዊ ወኪልና ያላቸው ሰዎች በተገኙበት መስከረም 27/2018 / ከጠዋቱ 400 ሰዓት በልማልኦ ዋና /ቤት ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።

11. ጨረታው ክተከፈተ በኃላ በአሥር ቀን ውስጥ በማስታወቂያ ቦርድ ላይ በሚለጠፈው በማስታወቂያና በደብዳቤ የጨረታው አሸናፊ ይገለጻል።

12. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለጠበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ በድርጅቱ አካውንት ገቢ በማድረግ ንብረቱን ካልተረከበ ያስያዙትን ሲፒኦም ሆነ ንብረት መጠየቅ/ማግኘት አይችሉም።

13. የጨረታው አሸናፊ ማንኛዉንም ተያያዥ የመንግስት ወጪዎችን በራሱ ይሸፍናል።

14. ድርጅቱ ከዕዳና እገዳ ዉጭ ከሽያጩ በኋላ ለሚከሰቱት ማንኛውም ወጭዎች ድርጅቱ ተጠያቂ አይሆንም።

15. ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ልማትና ማህበራዊ

አገልግሎት ኮሚሽን ዋና /ቤት አዲስ አበባ

አራዳ ክከተማ ወረዳ 06 የቤት ቁጥር 922 አምስት ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ ፊት ለፊት፦

ስልክ፡-  0911306233, 0911552954


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *