Your cart is currently empty!
የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያሥፈልጉን የሥልጠና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 23, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር አ/ፖ/ቴ/ኮ/001/2017
የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ/ክ/መ/ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከቡታጅራ 38 ኪሎ ሜትር ርቀትና ከአዲስ አበባ 196 ኪሎ ሜትር ላይ በአገና ከተማ የሚገኝ ኮሌጅ ሲሆን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያሥፈልጉን የሥልጠና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አቅራቢዎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥልጠና ክፍሎች ለማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- የኢኮቴ (ICI) ዕቃዎች ዝርዝር
- የቢሮ የጽሕፈትና ሌሎች መገልገያ ዕቃዎች
- የMasonry ሥልጠና ክፍል ቋሚ እቃዎች
- የMechanics ሥልጠና ክፍል ዕቃዎች
- የAutomotive ሥልጠና ክፍል ዕቃዎች
- የBEI/ ሥልጠና ክፍል ዕቃዎች
- ተዛማጅ ሥልጠና ክፍል ዕቃዎች
- የElectro technology ዕቃዎች
- የጋርመንት ሥልጠና ክፍል ዕቃዎች
- ለሞተር ሳይክሎች የሚያስፈልጉ መለዋወጫ ዕቃዎች
- የአካባቢ ምርት ዕቃዎች
- የሰብል ልማት ሥልጠና ክፍል ዕቃዎች
- የHotel ሥልጠና ክፍል ቋሚ ዕቃዎች
- የፈርኒቸር ሥልጠና ክፍል ዕቃዎች
በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱትን የሥልጠና ዕቃዎች ለማቅረብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው አቅራቢዎች ማስረጃቸውን ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር (600) ስድስት መቶ ብር ብቻ) በኮሌጁ አካውንት ቁጥር 1000168288248 በማስገባት ስሊፕ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል። የጨረታው ሰነድ በኮሌጁ ግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 16 ለተከታታይ የሥራ ቀናት ከቀኑ 6:00 ድረስ መግዛት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የዘመኑ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የሥራ ቀናት በ15ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የእቃውን ዋጋ የእቃውን አይነት በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው መሰረት ይሆናል
- ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ ሰነድ ሞልተው ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦድ 1.5% በባንክ የተመሰከረለት (CPO) በንብ ባንክ፤ በብርሃን ባንክ፣ በአቢሲኒያ ባንክ፤ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስም በማሠራት ኦርጅናል ዶክመንት በፖስታ ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ሌላው ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
- ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ አሸናፊዎች ዋናውን እቃ ከማስገባታቸው በፊት ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታውን ያሸነፈው አካል ሕጉ በሚፈቅደው መሰረት 3% (Withholding) የመክፈል ግዴታ አለባቸው
- የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉትን ዕቃ ወደ ኮሌጁ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 011 329 0387/ 011 329 0569 ፋክስ 011 329 0168
Email: agenacon.indus.college@gmail.com
ማዕከላዊ አትዮጵያ ክልል የቴክ/ሙያ ትም/ስልጠና ቢሮ የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
cttx Agriculture and Farming cttx, cttx Building and Finishing Materials cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Construction and Water Works cttx, cttx Construction Machinery and Equipment cttx, cttx Education and Training cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Foam Mattress cttx, cttx Food and Beverage cttx, cttx Food Items and Drinks cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Hand Tools and Workshop Equipment cttx, cttx Hospitality, cttx Hotel Service Provision cttx, cttx House Furniture cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Materials cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Other Metals cttx, cttx Plastic Raw Materials and Products cttx, cttx Products and Services cttx, cttx Raw Materials and Supplies cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Stationery cttx, cttx Steel, cttx Steel Raw Materials and Products cttx, cttx Textile, cttx Tri Wheeler, cttx Wood and Wood Working cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx, Metals and Aluminium cttx, Motorcycles and Bicycles Purchase cttx, Tour and Travel cttx