Your cart is currently empty!
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓት አወዳደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2018
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓት አወዳደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ በዚህ ስራ ላይ የተሰማራችሁ ነጋዴዎች፤አቅራቢዎች፤ አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች/ሕጋዊ ውክልና ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉት ቀርባችሁ መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን ::
በዚህም መሰረት
|
ሎት– 1የደንብ ልብስ ግዥ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 47,693.13 |
|
ሎት-2 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 37,092.66 |
|
ሎት-3 የፅዳት ዕቃዎች ግዥ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 102,682.95 |
|
ሎት-4 የህትመት ግዥ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 9,366.00 |
|
ሎት-5 የኤሌትሮኒክስ ግዥ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 |
|
ሎት-6 የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች ግዥ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 22,98146 |
|
ሎት-7 የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 8,620.00 |
|
ሎት-8 የጭነት አገልግሎት ግዥ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,070.2 |
|
ሎት-9 ልዩ ልዩ ኪራይ ዕቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,605.00 |
|
ሎት-10 የፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ግዥ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4,000.00 |
|
ሎት-11 የመኪና የውስጥ ግብአቶች ግዥ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 6,000.00 |
የጨረታዉ መስፈርት
- ሎት1-ሎት11 ለተጠቀሱት ዕቃዎች ህጋዊ ንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በዘርፉ ያለው፤
- የ2017 የመንግስት ግብር የከፈለ ክሊራንስ ያለው እና የ2018 ንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ፤
- VAT ተመዝጋቢ የሆነ፤
- በመንግስት ግዥዎች በአቅራብነት የተመዘገበበትን ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የተፈለገዉን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች ሙሉ በሙሉ በአንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችል፤
- በተባለበት ቦታና ቀን እቃዉን ቢሮ ድረስ ማቅረብ የሚችል፤
- በስራ ከሎት የተደራጁት ኢንተርፕራዝ በተደራጁበት የስራ ዘርፍ (ማነፋቸርንግ ዘርፍ ከሆነ አምራችነቱን የሚገልጽ ፤አገልግሎት ዘርፍ ከሆነ የሚሰጡት አገልግሎት እና ንግድ ዘርፍ ከሆነ ከሀገር ዉስጥ አምራች ጋር የተዋወሉበት ዉል መረጃ በማቅረብ) ብቻ ልዩ ድጋፍ የሚደረግላቸዉ ሲሆን ይህም የሚደረገዉ ከአደራጀቸዉ ጽ/ቤት ኃላፊ በተፈረመ የድጋፍ ዳብዳቤ ይሆናል፡፡ ከስራ ዘርፉ ዉጭ ለሆኑት እንደማንኛዉም ነጋዴ የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) ከፍሎ መግዛት አለበት፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ የሚጫረቱበትን ለእያንዳንዱ
- ሎት1 –ሎት 11 ገንዘቡ ተተምኖ በተቀመጠው መሰረት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበርያ ያላስያዘ በጨረታው ሰነድ የመጀመርያ ምርመራ ውድቅ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃ እስከ መ/ቤቱ ግምጃ ቤት/ ንብረት ክፍል/ ድረስ መጓጓዣና የመገጣጠሚያ ዋጋ አካትተዉ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ሲመለስ ሙሉ ሰነዱን በመመለስ ኮፒና ኦርጅናሉን ተቋሙ ባዘጃው በታሸገ ፖስታ ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ማስገቢያ ቦታ ለአቃቂ ቃሊቲ/ክ/ከ/ወ/13/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
- ተጫራቾች ከጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታዉ ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታዉ እራሳቸዉ ማግለል አይቻልም፡፡
- አሸናፊው ተጫራች የዉል ማስከበሪያ የጠቅላላ ግዥዉን 10% በብር ሕጋዊ CPO/ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ሰነድ ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቱሉዲምቱ አለም ባንክ ገብርኤል ቤተከርስቲያን ፊትለፊት አጂካ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 11 ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡
- ጨረታዉ በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቹ/ህጋዊ ወክል/ በተገኘበት ታሽጎ በ4፡30 የሚከፈተዉ ሲሆን ተጫራቹ ህጋዊ ወክሉ/ ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ላይ ተጽኖ አያመጣም፡፡ አስራ አንደኛዉ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ላይ ከዋሌ በቀጣይ ስራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
- ዉድድሩን ያሸነፈ ተወዳዳሪ ዉድድሩን ማሸነፉ ከታወቀ እና 7 የቅሬታ ቀን ከአለቀ በኃላ በ5 (አምስት) የስራ ቀን ዉስጥ በአካል ቀርቦ የዉል ስምምነት መፈረም አለበት ፡፡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግዥ ፍላጎት መግለጫ (specification) መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለደንብ ልብስ፣ለፅህፈት መሳሪያ እና ለፅዳት ዕቃ ተወዳዳሪዎች ምንም አይነት መለያ ምልከት ያልተደረገበት ለእያንዳንዱ እቃ አንድ ናሙና ብቻ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ዉድድሩን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ይሆናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ ከፈለጉ 0912807618 ወይም 0910300427
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት