Your cart is currently empty!
የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሮሚያ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ሙያ ቢሮ ለሸኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ለተለያዩ መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 30, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ፡–ግ/ጨ/ቁ 02/2018
የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሮሚያ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ሙያ ቢሮ ለሸኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ለተለያዩ መ/ቤቶች የተለያዩ፡
- Building construction material
- ICT & Electronics Material
- Automotive material
- Metal and welding material
- Electrical electronics
- Material for BEI
- የተለያዩ የህትመት ዉጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በየሥራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፤ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ “VAT15%” ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላችሁ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ ቤት በግንባር በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ በብር 800 በካሽ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተመለከተውን የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በካሽ ወይም ሲፒኦ “CPO” ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ በ16ኛው ቀን እስከ 8፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡–
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ውሉን ፈጽሞ እቃዎችን የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 09 10 09 33 62 በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል።
በኦሮሚያ ክልል የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Building and Finishing Materials cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Construction and Water Works cttx, cttx Construction Machinery and Equipment cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Metal and Metal Working cttx, cttx Networking Equipment and Installation cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Other Metals cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Promotional Items cttx, cttx Steel, cttx Steel Raw Materials and Products cttx, cttx Telecommunication Equipment cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Metals and Aluminium cttx