ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 31, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በተሻሻለው በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

ተሽከርካሪ/ንብረቱ አይነት

ተ.ቁ.

የተበዳሪ

ስም

የመያዣ ሰጭዉ ስም

የተሽከርካሪዉ

ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን

የስሌዳ

ቁጥር

የሻንሲ/ ሴሪያል ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ

ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ

 

1

ጌትነት ማሜ

ጌትነት ማሜ

አውቶሞቢል ቶዩታ ኮሮላ 2006 ቀረጥ ተከፍሏል

አአ-02-B

19980

JTDBW23

E86013844

 

2NZ-403335

 

1,100,000/አንድ ሚሊዩን መቶ ብር/

ሰኔ 15/ 2018 . ከጥዋቱ 330 – 4:30

አዲስ አበባ ዋናው መስሪያቤት

 

አዲስ አበባ

መስሪያቤት

ዋናው

2

ገብሬ ሙላቱ

ገብሬ ሙላቱ

ባጃጅ ቀረጥ

ከስፍሏል

1-13018

MD6M14P

KOE4B53678

OK4BE4068080

85,000 (ሰማንያ አምስት )

ሰኔ 17/ 2018 . ከጥዋቱ 4 00-500

/ብርሃን

 

ሀዋሳ //ቤት

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከግንቦት 25 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሰኔ 13 ቀን 2018 . ባሉት የስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ቀርቦ መውሰድ ይችላል::

2.ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ለመጀመሪያ ተሸከርካሪ አንድ መቶ ብር እንዲሁም ለባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ደግሞ የመነሻ ዋጋውን አንድ አራተኛውን የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በተቋሙ ስም በማሰራትና በማስያዝ አሊያም በጥሬ ገንዘብ በአካል ቀርቦ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::

3.ከፍተኛ ዋጋ የሠጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከተቋሙ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅኁፍ ሲደርሰው ነው።

4.የጨረታው አሽናፊ ገዥ/ አሸናፊነታቸው ከተቋሙ በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ንብረቱን ካተረከበ ንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም። በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረክብ ጨረታው ዉጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ/ሲፒኦ/ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል።

5.የጨረታው አሸናፊ/ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች የሊዝ ክፍያን ጨምሮ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም፣ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ እና ሌሎች ወጪዎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰነ ታክስና ግብሮች ገዢው ይከፍላል።

6.ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልፅ የቀበሌ፣ የመንጃ ፈቃድ፣ እንዲሁም ብሄራዊ መታወቂያ) ተጫራቾች በህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆነ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበተን የዋና መዝገባ ምስክር ወረቀት ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።

7.ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሄድ ሲሆን ሌሎች ለውጦችን ተቋሙ በቅድሚያ ያሳውቃል። ተበዳሪውና መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

8.የተጫራቾች ምዝገባ ግንቦት 06 ቀን 2018 / 6 (ስድስት) ሰዓት ላይ ከይጠናቀቃል።

9.ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከተቋሙ ሕግ አገልግሎት ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ከመካሄዱ ቀን 3 /ሶስት/ የስራ ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ።

10. ንብረቱ በገዢ ስም እንዲዞር ተቋሙ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።

11. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

አድራሻ፡መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ፣ ኤልሳ ቆሎ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ሀግ ክፍል በአካል ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011-668-43-82/011-618-55-10/ መደወል ይቻላል።

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *