በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ኮልፌ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 25, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ኮልፌ ቀረኒዮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት

  • የደንብ ልብስ፣
  • አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች፣
  • የጽዳት ዕቃዎች፣
  • የመኪና ማስጌጫ ዕቃዎች
  • የኮምፒውተር ፕሪንተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና
  • የቢሮ ዕድሳት ጥገና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለመዝገብ ቤት የላተራል ሀዲድ ግዢና ገጠማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፦

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው 
  2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው 
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ፣
  5. በመንግሥት ግዢና ኤጀንሲ ድረ ገጽ ላይ የተመዘገቡ እና ሌሎች ህጋዊ ዶክመንቶችን ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ከጥቅምት 12 ቀን 2018 . ጀምሮ ባሉት ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት መጫረት ይችላሉ።

አድራሻ፦ ኮልፌ ቀራኒዮ ከጦር ሀይሎች ወደ መንዲዳ በሚወስደው መንገድ አረንጓዴ ሰፈር መሳይ ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0911176175/0913017982

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን /ቀራኒዮ ቅርንጫፍ /ቤት