Your cart is currently empty!
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃሳ/ተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
BEAEKA GENERAL BUSINESS PLC
Tel 11 126 80 19 Fax: +251 11 126 80 25 Mob: +251 911 20 88 75
E-mail: beaekageneralbusiness@gmail.com
Addis Ababa, Ethiopia
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃሳ/ተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
መለያ |
መለኪያ |
ብዛት |
እቃዎቹ የሚገኝበት ቦታ |
|
1 |
ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል |
80/100 |
በቁጥር |
3000 |
ሰበታቆራ መስ/ፕሮጀክት |
|
2 |
ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል |
80/100 |
በቁጥር |
50 |
ጅግጅጋ መ/ስ /ፕሮጀክት |
|
3 |
ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል |
80/100 |
በቁጥር |
106 ባለበት ሁኔታ) |
ጅግጅጋ መ/ስ /ፕሮጀክት |
|
4 |
ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል (ፎግ) |
MC-3000 |
በቁጥር |
300 |
ጅግጅጋ መ/ስ /ፕሮጀክት |
|
5 |
ያገለገለ የብረት የዘይት በርሜል |
ባለ200 ሊትር |
በቁጥር |
50 |
ጅግጅጋ መ/ስ /ፕሮጀክት |
|
6 |
ያገለገላ የተሽከርካሪ ጎማ |
12 x 20 |
በቁጥር |
260 |
አዲስ አባባ |
|
7 |
ያገለገላ የተሽከርካሪ ጎማ |
9 x 20 |
በቁጥር |
11 |
አዲስ አባባ |
|
8 |
ያገለገላ የተሽከርካሪ ጎማ |
14 × 24 |
በቁጥር |
6 |
አዲስ አባባ |
|
9 |
ያገለገላ የተሽከርካሪ ጎማ |
12 × 24 |
በቁጥር |
2 |
አዲስ አባባ |
|
10 |
ያገለገላ የተሽከርካሪ ጎማ |
20.5 x 25 |
በቁጥር |
2 |
አዲስ አባባ |
|
11 |
ያገለገላ የተሽከርካሪ ጎማ |
23.5 x 25 |
በቁጥር |
2 |
አዲስ አባባ |
|
12 |
ያገለገላ የተሽከርካሪ ጎማ |
7.50 x 16 |
በቁጥር |
20 |
አዲስ አባባ |
|
13 |
ያገለገለ የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ |
|
በቁጥር |
131 |
አዲስ አባባ |
|
14 |
ያገለገለ የፕላስቲክ በርሜል |
ባለ240 ሊትር |
በቁጥር |
125 |
አዲስ አባባ |
|
15 |
ያገለገለ የብረት የዘይት በርሜል |
ባለ208 ሊትር |
በቁጥር |
110 |
አዲስ አባባ |
- ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል::
- የጨረታ አሸናፊ ተጫራቾች እቃዎቹን ከሚሸጡበት ቦታ በራሳቸው ወጪ አንስተው መውሰድ አለባቸው:
- ተጫራቾቹ ለሽያጭ የተዘጋጁትን እታዎች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ2፡30 እስከ 10፡30 ደረስ አዲስ አበባ ሃና ማሪያም ኢንዱስትሪ ግንባታ ፕሮጀክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሰበታ ቆራ መንገድ ስራ ፕሮጄክት እና ጅግጅጋ ገለለሽ ደገምዶ ሰገግ መንገድ ስራ ፕሮጀክት መመልከት ይችላሉ::
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል አዲስ አበባ – ሃናማርያም አስተዳደር እና ጠ/አገልግሎት ቢሮ፣ ጅግጅጋ ገለለሽ ደገምዶ ሰንግ መንገድ ስራ ፕሮጀክት እና ሰበታ ቆሪ መንገድ ስራ ፕሮጀክት መውስድ ይችላሉ::
- ጅግጅጋ ከፋፈም 120 ኪሜ ዋናው ካምፕ ስልክቁጥር 0916314003/ 091310100/098110005 መግዛት ይችላሉ::
- ሰበታ ቆራ መንገድ ስራ ፕሮጄክት ከአዲስ አበባ 88 ኪሜ ላይ ቆሪ በሚገኘው ስልክ ቁጥር 0944136720 /0911890946
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ የእቃ አይነት ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
- በጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎውቻችን በተገኙበት ህዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት በ 4:00 ሰዓት አዲስ አበባ ሃናማርያም በሚገኘው የጥገና ማእከል ኣስተዳደር እና ጠ/አገልግሎት ቢሮ ይከፈታል።
- ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር
0905050189/0930363880