ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 26, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር SD/55/25

ኒያላ ኢንሹራንስ .. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተጫራቾች በኩባንያው የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ከኩባንያው የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማከማቻቃሊቲ/Wreck Yard/ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ ከፍለው በመውሰድ ይህ ማስታዎቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚዎዳደሩባቸውን ንብረቶች ዝርዝር በመግለጽ እስከ ህዳር 1 ቀን 2018 / ጧት 400 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ ቦሌ /ከተማ ወረዳ 04 ሚኪሊላንድ መንገድ በሚገኘው ፕሮቴክሽን ሀውስ በምድር ቤት ዋናው መግቢያ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የሚገዙትን ዕቃ ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ በኩባንያው መነሻ ዋጋ ላይ 10% የጨረታ ዋስትና ለኩባንያው በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) አሠርተው ከጨረታው ሠነድ ጋር ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

ጨረታው በዕለቱ ኅዳር 1 ቀን 2018 / ከጧቱ 430 ሰዓት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫራታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ኒያላ ኢንሹራንስ ..

የስልክ ቁጥር 011-6-626667