በደ/ኢ/ከ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ ጽዳት ዕቃዎችና ጽ/መሣሪያን፣ የፋብሪካ ውጤቶችን፣ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 30, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ///መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡

  1.  ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን
  2. ሞተር ሳይክሎችን
  3. ጽዳት ዕቃዎችና /መሣሪያን፣
  4. የፋብሪካ ውጤቶችን
  5. ፈርኒቸሮችን፣

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ  (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፤
  4. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር TIN/ ያለው፣
  5. ከህጋዊ አካል የተሰጠ የአቅራቢነት የምስክር ወርቀት ማቅረብ የምትችሉ፣
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ ለኤሌክትሮኒክሱ 10,000 ብር ለሞተር ሳይክሎች 10,000 ለጽዳት ዕቃዎችና /መሣሪዎች 10,000 ብር ለፋብሪካ ውጤቶች 10,000 ብር እና ለፈርኒቸሮች 10,000 ብር ለየብቻው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ከሳ 1-6 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት በቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ቢሮ .3 ማስገዛት ይቻላል፣
  8. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 ለእያንዳንዱ ዕቃ ለየ ብቻ በመክፈል ከበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ያገኛሉ፡፡
  9. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ እስከ በቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ንብረት ከፍል አምጥቶ ማስረከብ አለበት፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከማየት አያግድም፣
  11. አሸናፊ ድርጅቶች ከአሸነፈበት ቫትን ጨምሮ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ማስያዣ ሲያሲዙ የጨረታ ማስከበሪያው ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  12. /ቤቱ ግዥውን ሲፈጸም ከጠቅላላ ዕቃ ግዥ የዕቃው 20% የመጨመር ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
  13. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፤

  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ፡፡
  •  ለተጨማሪ ማብራሪያየስ. 0916517844/0982423551 ይደውሉ፡፡

በደ///መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር

ፋይናንስ /ቤት