በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ማሸነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ማሸነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 12, 2026)

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 09/2018 መጀመሪያ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ /ቤቶች ከአገልግሎት ዉጭ የሆኑ በቢሮ ዞን፤ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ማሸነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 25 /2018 . ድረስ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን፤

  1.  የኤጀንሲዉ አድራሻ አዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ/ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት, ጨፌ አናኒ ህንጻ ከሚገኘዉ የኤጀንሲው የግዢ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ፎቅ (3rd Floor) ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ከመንግስት ንብረት ዋጋ ግምትና ሽያጭ ዳይሬክቶሬት 3 ፎቅ (3rd Floor) ቢሮ ቁጥር  02 መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 230-630 እና ከሰዓት በኋላ 730 – 1030 ሰዓት ብቻ ነው፡፡
  3. የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ ሚያዝያ 25 /2018 . ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 230–630 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 730 130 ሰዓትድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 26/2018 . ከጧቱ 5፡00 ድረስ በኤጀንሲው /ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ሚያዝያ 26 /2018 . ከጠዋቱ 500 ተዘግቶ በዕለቱ 515 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ለያንዳንዱ ጨረታ መናሻ ዋጋ 20% /ሃያ ከመቶ /የጨረታ ማስከበሪያ CPO የኦሮሚያብሔራዊ ክልላዊ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7.  /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ው፡፡

CPO ማሰራት የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግት የመንግስት ግዥና ንብረት

ማስወገድ ኤጀንሲ

Oromia Public Procurement & Property Disposal Agency

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስስክ ቁጥር 011-1-15-57-70-27

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *