ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Apr 12, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታዉ ቀን እና ሰዓት

 

ጨረታው  የወጣው

 

ከተማ፤ ክ/ከ ወረዳ/ቀበሌ

የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ .ሜ./ሄክ

1

ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

እነ አብረሃም

አሰፋ ተሰማ

የመኖሪያ ቤት

 

ለም ሆቴል

 

በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ ከተማ ልዩ ቦታው ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ለገሀር የሚወስድ መሸዋለኪያ መንገድ ላይ፣

AA00004 0901221

 

513 ካ.ሜ

 

18,048,800.48

 

ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

2

ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አቶ ተክሉ አስገዶም ወ/ዮሃንስ

የመኖሪያ ቤት

ለም ሆቴል

በአዲ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ከሳህልተ ምህረት ወደ ጃክሮስ የሚወስድ መንገድ ላይ

AA00006 0703203

383

ካ.ሜ

 

10,028,130.37

 

ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

3

ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

የሰሊጥ እና ቅመማ ቅመም መስኖ እርሻ መሬት ከነ መጋዘን ጋር

ለም ሆቴል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ልዩ ወረዳ ቡነ ቡሳ ቀበሌ

11284/ካአ-226/10

 

400 ሄ/ር

18,527,790

 

ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

4

ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

አትክልት፣ የፍራፍሬ ፣የቅባት እህሎች እና ጥራጥሬ  እርሻ መሬት መስኖ ልማት

ለም ሆቴል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ልዩ ወረዳ ቡነ ቡሳ ቀበሌ

356/-226/01

 

508 ሄ/ር

13,522,600

 

ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 ሰዓት

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

5

ወ/ሮ ማስተዋል ጥሩነህ

ተበዳሪው

የመኖሪያ ቤት

አዋሬ

ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከተማ ቀበሌ 01

SUL/82 14/14

 

200 ካ.ሜ

 

4,671,583.09

 

ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

6

 አቶ ካህሳይ ካሳሁን ገ/እየሱስ

ጂ.ኤፍ ላይፍ/ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የአግሮ- ኢንዱስትሪ ህንጻ እና የወተትና የወተት ተዋፅዖ ማቀነባበሪያ ማሽን

አፍሪካ ጎዳና

ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከተማ ቀበሌ 01

SUL/731/10

 

2000 ካ.ሜ

14,146,024.74

 

ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 ሰዓት

 

ሶስተኛ  ጊዜ

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ ሲ ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ስዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ እምራን ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  3. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ሰዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
  5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል::
  6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፥ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ክጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገገርው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  7. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ አተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።
  8. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተራ ቁ. 1 እስከ 4 በ 011-6-59-14-21/08-82 ኦሮሚያ ባንክ ለም ሆቴል ቅርንጫፍ፤ ለተራ ቁ 5 በ 011-554-26-43 አቢቹ ቅርንጫፍ እና ለተራ.ቁ 6 በ 0115-58-52-78/58-63-87 አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
  10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *