የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሁለት ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሁለት ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 23, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሁለት ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ለመሸጥ ይፈልጋል።

ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ የጨረታ ሰነድ መግዣ 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በድርጅቱ የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000175714468 በማስገባት የባንክ ስሊፕ ይዞ ስታዲየም ፊት ለፊት ወጋገን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ጎን ዳሸን ባንክ በሚገኝበት ሳህለ ሥላሴ ህንጻ 8 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19 በሚገኘው ዋና መስሪያ በመምጣት እና ሰነዱን በመግዛት መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን። ለውሳኔ ይረዳችሁ ዘንድ የሞተሮቹን ለማየት አዲስ አበባ መስቀል ፍላወር ጆርጂያ ኢምባሲ ፊት ለፊት እና ሐረር ከተማ ሐረር ቀጠና ቴሌ ጐን በአካል በመገኘት ሚያዝያ 20 እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 3 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 300 እስከ 600 ሰዓት ድረስ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ጨረታው ከሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓም እስከ ሚያዝያ 26 ቀን ዓ.ም የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በስራ ሰዓት መግዛት ይቻላል፤

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የመጨረሻው ቀን ከቀኑ 930 በኢሰመጉ ዋናው መስሪያ ቤት ይሆናል።

.

የተሸከርካሪው ዓይነት

የተሰራበት ዘመን

ቀለም

 

ሞዴል ቁጥሩ 

የሻንሲ ቁጥሩ

 

ሞተር ቁጥሩ

 

1

Red fox ሞተር ሳይክል

2002

ቀይ

RF175-8

 

LY4YCCNCX9K004141

YG163FMK99000141

2

Red fox ሞተር ሳይክል

2002

ቀይ

RF175-8

L4YCCNC59k004161

 

YG163FMK99000161

 

ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው ሁኔታዎች

  1. የጨረታው ሰነድ ድርጅቱ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መግባት የሚገባው በታሸገ ፖስታ ታሽጎ ነው፣

2. ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት ግለሰቡ ወይም ህጋዊ ወኪል መገኘት የሚኖርበት ሲሆን፤ ያልተገኘ ተጫራች ከውድድሩ ውጭ ይሆናል፣

3. ማንኛውም የጨረታ ዶክመንት ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ ቢመጣ ተቀባይነት አይኖረውም፣

4. በቀረበው የጨረታ ሰነድ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፣

5. ተጫራቾች ለተጫረቱት የሞተር ሳይክል የመነሻውን ዋጋ 10% (አስር በመቶ) የባንክ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤

6. ሌሎች ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፤

7. ከጨረታው በኋላ ያሉትን ማንኛውንም ወጪ ሙሉ በሙሉ የሚሸፍነው ገዢው ነው፣

8. በጨረታ ሰነድ ላይ የተጫራቾች ሙሉ ስም፣ የመኖሪያ አድራሻ፣ ከፍለ ከተማ፣ ወረዳ፣ የቤት ቁጥር፣ ስልክ ቁጥር እና ፊርማ በግልጽ መቀመጥ አለበት፣ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማንም ተጫራች ዋጋ መለወጥም ሆነ ማሻሻል አይችልም፡፡

9, የጨረታው አሸናፊ አሸናፊዎች ማሸነፉ ከድርጅቱ በግልጽ ደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከፍያ ፈጽመው ንብረቶቹን መረከብ እና ሙሉ በሙሉ ማንሳት አለበት አለባቸው። ይህ ካልሆነ ባሸነፉበት ዋጋ ሁለተኛ አሸናፊ ከተስማሙ እንዲወስዱ ተደርጎ የመጀመሪያው አሸናፊ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል።

10 በጨረታው አሸናፊ ላልሆኑት ተጫራቾች የጨረታ ግምገማ ውጤት ከተገለጸ በኋላ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO ተመላሽ ይደረግላቸዋል፤

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡

ስታዲየም ፊት ለፊት ወጋገን ባንክ ዋና መስራያ ቤት አጠጉብ ዳሸን ባንክ በሚገኝበት ሳህለ ሥላሴ ህንጻ 8 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19

ስልክ ቁጥር፡– 251 90 159 4327

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ)


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *